Get Mystery Box with random crypto!

ሜርቆ/ዕፀ-ጳጦስ ትልቅ እና ድንቅ ዕፅ ነው:: ክጉባኤ ቤት ከአባቶች ስር አይለይም ትልልቅ አባቶች | #️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና)

ሜርቆ/ዕፀ-ጳጦስ
ትልቅ እና ድንቅ ዕፅ ነው::
ክጉባኤ ቤት ከአባቶች ስር አይለይም ትልልቅ አባቶች ግቢም እንዲሁ አይጠፋም:: ግቢያችሁ ላይ ትከሉት የአጋንንት ማራቅያም ነው::

ተክሉ የሚፈልግ ግቢየ ላይ በብዛት አለ በነፃ መውሰድ ይችላል::

አዲስ ገቢር:-
ፍሬውን 101 መቁጠርያ አዘጋጅቶ ለተሐድሶ ይሆናል::
ገቢሩን እልክላችኃለው::
ድንቅ ነው::