Get Mystery Box with random crypto!

Mereja Daily

የቴሌግራም ቻናል አርማ etmerejadaily — Mereja Daily M
የቴሌግራም ቻናል አርማ etmerejadaily — Mereja Daily
የሰርጥ አድራሻ: @etmerejadaily
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.51K
የሰርጥ መግለጫ

====================
ፈጣን መረጃ ለማግኘት👇
@EtMerejaDaily
@EtMerejaDaily
👉በውሸት አካውንት እንዳትሸወዱ❗

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-09-07 13:49:39
በቅር ቀን በስቃይ ውስጥ ያለውን የትግራይ ህዝብ ነፃ ሊያወጡህ ጀግኖች እጫፍ ደርስዋል
ከፋኖጎን እንቁም ፋኖ የአማራ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያም ዋልታ ነው
441 viewsedited  10:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 11:11:24 በሀራ በኩል ወርቄ ከፍተኛ ውጊያ እየተካሄደ እንደሆነ ሲሆን በቃሉ እና ወረባቦ ድንበር አቅራቢ(ጄባ) የሚገኙ ነዋሪዎችም የከባድ መሳሪያ ድምፅ በቅርበት እየተሰማን ነው ብለውኛል።
====================
ፈጣን መረጃ ለማግኘት
@EtMerejaDaily
@EtMerejaDaily
በውሸት አካውንት እንዳትሸወዱ
475 viewsedited  08:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 11:11:24
የአሸባሪው ህወሃት ታጣቂዎች መጠለያ ጣቢያ በመግባት 25 ሰዎች በግፍ መገደላቸው ተነገረ።
ታጣቂዎቹ በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ወለህ የመጠለያ ጣብያ ገብተው በንጹሀን ዜጎች ላይ ግፍ አድርሰዋል።

"በቦታው ተገኝቼ ገንዤ ቀብሬያቸዋለሁ" ያሉት ተፈናቃይ ቄስ መስፍን አለሙ "አሸባሪ ቡድኑ በመጠለያ ጣቢያው ገብቶ ያላደረገው ግፍ የለም፤ ፍጹም እንዳንነሳ አድርጎ ነው የሄደው" ብለዋል።

ከ25ቱ ውስጥ ህጻናትና ሴቶች የበዙ ቢሆንም አዛውንቶችን ጭምር በጥይት ደብድበው መግደላቸውን ነው ቄስ መስፍን አለሙ የተናገሩት።

የዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማስተባበርያ ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ሰሎሞን ንጉስ እንደገለጹት፣ አሸባሪው ቡድን በመጠለያ ውውስጥ በመግባት ንጹሀንን በግፍ ጨፍጭፏል።

"ለሰው ነፍስ የማይራራው የህውሃት አረመኔ ቡድን ከዚህ ቀደም ከ90ሺ በላይ ተፈናቃይ ከቤት ንብረቱ እንዲፈናቀል አደረገ፣ ዛሬምም ይህን እኩይ ተግባር አዝሎ መጥቶ መጠለያ ካፕ ገብቶ በሰውና በንብረት ላይ ውድመት አድርሷል።" ብለዋል

አቶ ሰሎሞን በመጠለያው ውስጥ አንዲት እናት ከአራት ልጆቿ ጋር በግፍ ገድሎባታል ብለዋል።

ሀላፊው አያይዘውም በእርዳታ የተሰጣቸውን የዕለት ጉርሳቸውንም ጭምር ዘርፈው፣ ድንኳኑን ቀዳደውና ተፈናቃዮች የሚጋግሩበትን ማድ ቤት አፍርሰው፣ ምጣድ ሰብረው እንዳይነሱ አድርገዋቸው እንደሄዱ ነው የገለጹት።
በመጠለያ ጣብያው ከፍተኛ የጦር መኮንኖች ጉብኝት አድርገዋል።
====================
ፈጣን መረጃ ለማግኘት
@EtMerejaDaily
@EtMerejaDaily
በውሸት አካውንት እንዳትሸወዱ
456 views08:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 11:11:23 የኢትዮዽያ ጥምር ጦር ደድቢትና
ሽራሮን አልፎ ወደፊት እየገሰገሰ ነው። በተቃራኒው አሸባሪው ህወሓት፣ ነገሮች በመቀያየራቸው ድራማ ለመስራት ዳርዳር እያለነው።ለሰላም ብለን ከአማራ ክልል ለቀን ወጥተናል ብለው መግለጫ ሊያደርጉን ዝግጅት ይዘዋል።
374 views08:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 11:11:23 በሰቆጣ ግንባር  ወቅታዊ መረጃ
1ኛ. የግንባር መረጃ
።።።።።።።።።።።።።።
የሰቆጣ ወረዳ ቀበሌዎች ለአብነት  ወለህ፣ቲያ ፣ሐሙሲት ፣ብርብር ፣ ዋል፣ ዳብል ፣ እክመ ጽርዋ የሚባሉ ቀበሌዎች በጥምር ጦሩ ነጻ ሁነዋል።
መገናኛ  እና ፈንጅ ይዘው የተገኙ ሰርጎ ገቦች ተይዘዋል።
ከ802 በላይ የጠላት ሀይል እርምጃ ተወስዶባቸዋል።
ከ50 በላይ የህወሃት ሀይል እጅ መስጠታቸው።
  በጥራሪ ወንዝ ወደ ገርፍ እየዘለሉ እየገቡ  በጎርፍ መወሰዳቸው፣
በሀሙሲት የነበረው የጠላት ጦር ወደ ኮረም እጅ አውጭኝ እያለ መፈርጠጡ 
ከጋዝጊብላ ወረዳ ዛሮታ ከህወሃት ነፃ መሆኑ፣
ከሰቆጣ ከተማ አስተዳደር 04 ቀበሌ ጽበያ እና ሚላካን  ጎጦች   ከጠላት ነጻ መሆናቸው፣
በዝቋላ ወረዳ ጥምር ጦራችን ቅዳሚት ድል እያስመዘገበ መሆኑ፣
2ኛ.የህወሓት ታጣቂዎች በያዙባቸው ቦታዎች ያደረሱት በደል በጥቂቱ ( የክፋት ጥግ )
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
  የአርሶ አደር ፍየል እየገደሉ መሔድ የአንድ አርሶ አደር  10  ፍየል  ተገድሏል።
ጤና ጣቢያዎችን መዝረፍ
ትምህርት ቤቶችን መዝረፍ
የንጹሀን ንብረት መዝረፍ
ንጹሀን ዜጎችን መግደል
አስገድዶ ገበሬዎችን  ከሀሙሲት እስከ በጻታ መስመር እስከ ጥራሪ ሬሳ ማሸከም ፣
ጥራሪ ወንዝ ተገደው የተወሰዱ ዜጎችን ወደ ጎርፍ ወርውሮ መጣል ከደረሱ በደሎች ጥቂቶቹ ናቸው።

3ኛ የሚስተካከሉ ጉዳዮች
።።።።።።።።።።።።።።
የዞኑ፣የሰቆጣ ወረዳ እና የሰቆጣ  ከተማ አስ/ ር የፖለቲካ አመራሮች በየቀኑ የሽሽት ገፈት ቀማሽ መሆናቸው (ሁሉምን አይመለከትም) ።

ጳጉሜ 2/2014 ዓ.ም
====================
ፈጣን መረጃ ለማግኘት
@EtMerejaDaily
@EtMerejaDaily
በውሸት አካውንት እንዳትሸወዱ
407 viewsedited  08:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 19:53:54 በሰቆጣ ግንባር በፃግብጂ አዋሳኝ ብርብር ላይ ጥምር ጦሩ ከ600 በላይ የህወሓት ታጣቂዎች ደምስሶ በርካቶች ተማርከዋል።
====================
ፈጣን መረጃ ለማግኘት
@EtMerejaDaily
@EtMerejaDaily
በውሸት አካውንት እንዳትሸወዱ
555 viewsedited  16:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 19:52:22
የአሸባሪው አመራሮች በተደጋጋሚ ስለ ሰቆጣ ያወራሉ። ሰቆጣን መመኘት ይችላል። ማግኘት ግን ፈፅሞ አይችልም። በህዝቡ ውስጥ ውሸት እየነዙ ለአሸባሪው ሀይል ሲሰሩ የተደረሰባቸው 33 ሰርጎ ገቦችን ለቅመን አስረናል። ወደ ፊትም ይቀጥላል። እነሱ ሰቆጣን ሲመኙ፣ እኛ መቀሌ እንገባለን።
(አቶ መላሽ ወርቃለም - የሰቆጣ ከተማ ተ/ከንቲባ)
====================
ፈጣን መረጃ ለማግኘት
@EtMerejaDaily
@EtMerejaDaily
በውሸት አካውንት እንዳትሸወዱ
551 viewsedited  16:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 19:52:22 በቴዎድሮስ አድሀኖም የተሰየመውና በማይጠብሪ ግንባር ተስልፎ የነበረው የህወሀት አንድ ብርጌድ ጦር ተመቶ የተረፈው የተበተነ ሲሆን በዚሁ ግንባር ግን በየጫካው እና ተራራው ውስጥ የተሰገሰጉ የህወሓት ታጣቂዎች እንዳሉ ለማወቅ ተችሏል።
=====================
ፈጣን መረጃ ለማግኘት
@EtMerejaDaily
@EtMerejaDaily
በውሸት አካውንት እንዳትሸወዱ
523 viewsedited  16:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 19:52:22 መረጃ
በግዳን ግንባር - በ29/12/2014 ቀይ አፈርና ተኩለሽ ላይ በልዩ ሃይልና በመከላከያ መሃል ገብቶ መመታቱ ይታወሳል። የቀረውን የህውሃት ታጣቂ እሬሳ ለመሰብሰብ ድጋሜ ትላንት በ30/12/2014 ተኩስ ቢከፍትም በጥምር ሃይል እስከወዳኛው ተሸኝቷል፤ በዚህ ግንባር ተናቦና ተግባብቶ ግንባሩን እየመራ ያለው ጥምር ሃይል መልካም ድሎችን እያመጣ ነው ፤ ውጊያው ዛሬም ተጠናክሮ ቀጥሏል ፤ የጥምር ሃይሉን በትር መቋቋም የተሳነው የህውሃት ታጣቂ በሸወይ በኩል ወደ አላማጣ በእግር እየተጓዘ እንደሆነም መረጃዎች እየደረሱኝ ነው።
====================
ፈጣን መረጃ ለማግኘት
@EtMerejaDaily
@EtMerejaDaily
በውሸት አካውንት እንዳትሸወዱ
516 viewsedited  16:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ