Get Mystery Box with random crypto!

የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የተማሪዎች ምዝገባ ክፍያ እንዲቆም በተደጋጋሚ ቢያዝም ተፈፃሚ ሳይሆን | Mereja Daily

የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የተማሪዎች ምዝገባ ክፍያ እንዲቆም በተደጋጋሚ ቢያዝም ተፈፃሚ ሳይሆን ቀርቷል። ዛሬ በደረሱኝ በርካታ ጥቆማዎች መሰረት አንድ ተማሪ ለማስመዝገብ ከ350-400 ብር ከፍለው እንዳስመዘገቡ አረጋግጫለሁ።
ብዙ መፈተሽ ያለበት ጉዳይ ያለ ይመስለኛል።
====================
ፈጣን መረጃ ለማግኘት
@EtMerejaDaily
@EtMerejaDaily
በውሸት አካውንት እንዳትሸወዱ