Get Mystery Box with random crypto!

አዋኪ ድርጊቶችን በፈፀሙ 2 ሺህ 625 የንግድ ቤቶች ላይ ርምጃ ተወሰደ ************** ( | Ethiopian Press Agency/አማርኛ /

አዋኪ ድርጊቶችን በፈፀሙ 2 ሺህ 625 የንግድ ቤቶች ላይ ርምጃ ተወሰደ
**************
(ኢ ፕ ድ)
በመዲናዋ የተለያዩ ስፍራዎች አዋኪ ድርጊቶችን በፈፀሙ 2 ሺህ 625 የንግድ ቤቶች ላይ ርምጃ መወሰዱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለሥልጣን አስታወቀ።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባሕል፣ ኪነጥበባትና ቱሪዝም ቢሮ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለሥልጣን ጋር በመተባበር የሆቴል አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ዓለም አቀፍ ፕሮቶኮልን ጠብቀው እንዲሠሩ...
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=98304