Get Mystery Box with random crypto!

ባህርዳር ዩኒቨርስቲ ለብፁዕ አቡነ ኤርሚያስ እና ለአትሌት ኮሎኔል ደራርቱ ቱሉ የክብር ዶክትሬት ሊ | የተዋሕዶ መረጃ

ባህርዳር ዩኒቨርስቲ ለብፁዕ አቡነ ኤርሚያስ እና ለአትሌት ኮሎኔል ደራርቱ ቱሉ የክብር ዶክትሬት ሊሰጥ ነው።


ባህርዳር ዮኒቨርስቲ ለአባታችን ብፁዕ አቡነ ኤርሚያስ እና ለአትሌት ኮሎኔል ደራርቱ ቱሉ የክብር ዶክትሬት ሊሰጥ ነው ተባለ።

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በሃይማኖት አባትነታቸው የተማሩትንና ያስተማሩትን በተግባር ለሚኖሩት፤ ሰውን በሰውነቱ ብቻ ላከበሩት ብጹዕ አቡነ ኤርምያስ እና ኢትዮጵያን ብሎም አፍሪካን በስፖርቱ ዓለም በማስጠራት ጀምራ ለኅብረሰተብ ፍቅርና አንድነት መጎልበት ለምትተጋው ኮሎኔል አትሌት ደራርቱ ቱሉ የዓመቱን የክብር ዶክትሬት ሊሰጥ መሆኑን በፌስቡክ ገፁ አስታውቋል።