ETHIOSAT/ኢትዮሳት — የቴሌግራም ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethlosat57e — ETHIOSAT/ኢትዮሳት E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethlosat57e — ETHIOSAT/ኢትዮሳት
የሰርጥ አድራሻ: @ethlosat57e
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 279
ተመሳሳይ ቻናሎች ቴክኖሎጂዎች
የሰርጥ መግለጫ

የምንሰጠው አገልግሎት:-
-የአበቃቀል ችግር ያላቸውን ጥርሶችን በብሬስ ማስተካከል
-ጥርስ መትከል
-ጥርስ ማጠብ
-የጥርስ ስር ህክምና መስጠት
-ተስፋ የሌላቸውን ጥርሶችን መንቀል
-ስለ ጥርስ ንፅህና አጠባበቅ የምክር አገልግሎት መሥጠት::
ቀጠሮ ለመያዝ 0913090141, 0703090141


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

11 veebr 2022
የሁሉም ሪሲቨሮች BISS KEY እና አንዳንድ MASTER CODE አገባብ

VANSTAR V8 PRO ወይም V8/Plus BISS KEY ሪሞት ላይ Biss ሚለውን (ሠማያዊ)ውን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
የረሲቨሮቹ Master Password ለ v8 pro 1506 ለ v8/v8 plus 9878


LIFESTAR 1000, 2000, 3000, 4000, 9200, 9300
ባለ አንድ ፍላሽ ሪሲቨሮች ላይ
BISS KEY በመጀመርያ MENU እንጫናለን። በመቀጠል INSTALLATION ላይ ሆነን 6666 መጫን የዛኔ PATCH ENABLED ሲለን ሪሞት ላይ አረንጓዴውን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
የረሲቨሮቹ Master Password 3503

LIFESTAR 9200, 9300, 1000, 2000, 3000, 4000
GOLD እና SMART ሪሲቨሮች ላይ
BISS KEY INSTALLATION ላይ ሆነን 6666 መጫን የዛኔ PATCH ENABLED ሲለን በመቀጠል ቻናሉን full screen ላይ አድርገን ሪሞቱ ላይ አረንጓዴ በመጫን ማስገባት እንችላለን።
የረሲቨሮቹ Master Password 6666

LIFESTAR 2020, 3030, 4040 ሪሲቨሮች ላይ
BISS KEY ሪሞት ላይ menu በመጫን ከዛን 8888 ስናደርግ PATCH MENU ሲለን ሪሞቱ ላይ GOTO የሚለውን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
የረሲቨሮቹ Master Password 8888

LIFESTAR 6, LIFESTAR 7, LIFESTAR 8, LIFESTAR 9
ሪሲቨሮች ላይ
BISS KEY ለማስገባት INSTALLATION ላይ ሆነን 6666 በመጫን PATCH ENABLED ሲለን ሪሞት ላይ አረንጓዴ በመጫን ማስገባት እንችላለን።
የረሲቨሮቹ Master Password 6666

LIFESTAR 1000++
ሪሲቨር ላይ
BISS KEY ለማስገባት በመጀመርያ ሪሞት ላይ Menu ከዛን 8888 ወይም F1 + 333 መጫን PATCH ENABLED ሲለይ አረንጓድ በተን በመጫን መሙላት እንችላለን።
የረሲቨሮቹ Master Password 8765

LIFESTAR 6060, 8080, 8585
BISS KEY ለማስገባት ሪሞት ላይ F1 + 000 መጫን የዛኔ PATCH ENABLED ሲለን F1 + 333 በመጫን ኮድ ማስገባት እንችላለን።
የረሲቨሮቹ Master Password 9876

LIFESTAR 9595 4K, LIFESTAR 9090 DIAMOND, LIFESTAR 9090 HD, LIFESTAR 9090MINI HD
BISS KEY ሪሞት ላይ F1 + 333 በመጫን ኮድ ማስገባት እንችላለን።
የረሲቨሩ Master Password 9876

REALSTAR 1010, 5050
BISS KEY በመጀመርያ የሪሲቨሩን ትክክለኛ(አዲሱን) SOFTWARE እንጭናለን።
በመቀጠል INSTALLATION ላይ FACTORY DEFAULT በማድረግ 9876 በማስገባት ኮድ መሙላት እንችላለን።
የረሲቨሮቹ Master Password 9876

LEG N24 PLUS, LEG N24 PRO, LEG N24
BISS KEY ሪሞት ላይ Biss (ሠማያዊ)ውን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
የረሲቨሮቹ Master Password 1512 ለ pro 1506


SUPER MAX 2425 POWER PLUS, 9300CAHD, 9200CAHD, 3000HD 3G, 9700CA HD +++, 4300mini
BISS KEY ለማስገባት ቻናሉን እንከፍትና በመቀጠል ሪሞት ላይ SLOW +1111 ስንጫን PATCH ENABLED ሲለን Page - በመጫን ማስገባት እንችላለን።
የረሲቨሮቹ Master Password 9876

SUPER MAX 2425HD, 2350, 25600 BRILLIANT, 9700CA GOLD PLUS
BISS KEY ለማስገባት የምንፈልገውን ቻናል እነከፍታለን። በመቀጠል OK ስንነካ የቻናል ዝርዝርዎች ሲመጡልን ሪሞቱ ላይ ሠማያዊ በተን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
የረሲቨሮቹ Master Password 3606

EUROSTAR 9200GOLD PLUS SD 9300, 9600 SD
BISS KEY ለማስገባት ሪሞት ላይ Menu እንጫናለን በመቀጠል 7777 ስነጫን መሙያ ሳጥን ይመጣልናል
የረሲቨሮቹ Master Password 1004

SUPER MAX 2550HD CA MINI
BISS KEY ለማስገባት መጀመርያ ቻናሉን እንከፍታለን በመቀጠል Menu-Conditional -Access-Ca setting-key edit -Biss-ከዛን Ok በመጫን የበፊቱን ቁጥር አጥፍተን Add ለማለት አረንጓድ በመጫን ከሞላን በዋላ ቀዩን ተጭነን SAVE እናደርጋለን።
የረሲቨሮቹ Master Password 3327, 3328, 3329

IBOX 3030, 3030S, 3030S2
BISS KEY በመጀመርያ Update እናረጋለን። በመቀጠል ሪሞቱ ላይ e (የኢንተርኔት ምልክት ያለባትን)ስንነካ Patch menu open ሲለን Yes እንለዋለን ።ከዛን ወደ ዋላ በመውጣት AB የሚለውን በመንካት ማስገባት እንችላለን።
የረሲቨሮቹ Master Password 9876

SUPER MAX F18 ALL TYPE & REALSTAR,KINGSTAR
BISS KEY ለማስገባት UPDATE እናደርጋለን። በመቀጠል ሪሞት ላይ Page - በመንካት ማስገባት እንችላለን።
የረሲቨሮቹ Master Password 9876
--------------------------------------------------------
915 views15:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ

ተደጋግመው የሚነሱ ጥያቄዎች

ስለ ETHIOSAT/ኢትዮሳት በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎች

ETHIOSAT/ኢትዮሳት 279 ተመዝጋቢዎች ያሉት የቴሌግራም ቻናል ነው። በዚህ ገጽ ላይ የቻናሉ መግለጫ፣ ግምገማዎች፣ ደረጃ እና ዝርዝር ስታቲስቲክስ ይገኛሉ።
በዚህ ገጽ ላይ "ወደ ቻናል ይሂዱ" የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ ወይም @ethlosat57e ን በቴሌግራም መተግበሪያ ውስጥ ይፈልጉ። እንዲሁም የቻናሉን የተጠቃሚ ስም ገልብጠው በቴሌግራም መፈለጊያ ውስጥ መለጠፍ ይችላሉ።
አዎ፣ ETHIOSAT/ኢትዮሳት ነፃ የቴሌግራም ቻናል ነው። ሁሉንም ልጥፎች ያለምንም ክፍያ መከታተል እና ማንበብ ይችላሉ።
የETHIOSAT/ኢትዮሳት ቻናል በአሁኑ ጊዜ 279 ተመዝጋቢዎች አሉት። የተመዝጋቢዎች ቁጥር በመደበኛነት ይዘመናል።
ETHIOSAT/ኢትዮሳት ይዘቱን በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ ያትማል። መልእክቶቹን ለማንበብ በዚህ ገጽ ላይ ባለው ማገናኛ ቻናሉን በቴሌግራም ይክፈቱ።
አዎ፣ ተመሳሳይ የቴክኖሎጂዎች ቻናሎችን ከታች "ተመሳሳይ ቻናሎች" በሚለው ክፍል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ። ተዛማጅ የቴሌግራም ቡድኖችን፣ ቦቶችን እና ተለጣፊዎችንም እናሳያለን።
መልእክቶቹ በቴሌግራም ውስጥ ይነበባሉ፦ በዚህ ገጽ ላይ ባለው ማገናኛ ETHIOSAT/ኢትዮሳት ን ይክፈቱ። በዚህ ገጽ ላይ የቻናሉ መግለጫ፣ የተመዝጋቢዎች ብዛት፣ ግምገማዎች እና ስታቲስቲክስ ያገኛሉ።
ETHIOSAT/ኢትዮሳት avatar
ETHIOSAT/ኢትዮሳት @ethlosat57e
በቴሌግራም ይክፈቱ