ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ ባለ 4 ኮከብ ሆቴላችን ከታች ባሉት ክፍት የስራ መደቦች ስራ ፈላጊዎችን መቅጠር ይፈልጋል፡፡ የስራ አይነት:- #ኦፊሰር(Office Clerk) የት/ት ደረጃ : ሆቴል እና ቱሪዝም ወይም ተመሳሳይ ፃታ፡ ሴት ብዛት ፡ 2 (ሁለት) የስራ ልምድ ፡ ያለው የስራ አይነት:- #አስተናጅ የት/ት ደረጃ : ሆቴል እና ቱሪዝም ወይም ተመሳሳይ ፃታ፡ ሴት ብዛት ፡ 15 (አስራ አምስት) የስራ ልምድ ፡ ያለው የስራ አይነት: #Barista(Juice & Coffee ) የት/ት ደረጃ : ሆቴል እና ቱሪዝም ወይም ተመሳሳይ ፃታ፡ ሴት/ወንድ ብዛት ፡ 4 (አራት) የስራ ልምድ ፡ ያለው የስራ አይነት: #ሪሰፕሽን (Reception) የት/ት ደረጃ : ሆቴል እና ቱሪዝም ወይም ተመሳሳይ ፃታ፡ ሴት ብዛት ፡ 6 (ስድስት) የስራ ልምድ ፡ ያለው የስራ አይነት: #ሎቢ_ማናጀር የት/ት ደረጃ : ሆቴል እና ቱሪዝም ወይም ተመሳሳይ ፃታ፡ ሴት/ወንድ ብዛት ፡ 4 (አራት) የስራ ልምድ ፡ ያለው የስራ አይነት: #ቤት_አያያዝ የት/ት ደረጃ : ሆቴል እና ቱሪዝም ወይም ተመሳሳይ ፃታ፡ ሴት ብዛት ፡ 5(አምስት) የስራ ልምድ ፡ ያለው የስራ ቦታ ፡ አዲስ አበባ (ለሁሉም የስራ መደብ) የምገባ ቀን: ከ 14/03/2015 ጀምሮ አድራሻ ፡ ቶንግዳ ሆቴል የሰው ሀይል አስተዳደር ቤዝመንት ሁለት (Basement 2) ቦሌ ሩዋንዳ ጃፓን ኢምባሲ የቻይና ገበያ ውስጥ 0116162888 1.7K viewsedited 08:20