Get Mystery Box with random crypto!

ቀን 13-03-2015 እስከ 18-03-2015                       ክፉት የስራ ቅጥ | Job Vacancy Ethiopia 🇪🇹

ቀን 13-03-2015 እስከ 18-03-2015   
       
           ክፉት የስራ ቅጥር ማስታወቅያ

COMPANY: O2B PLC COMPANY
ኃ/የተ/የግል/ማህበር አምራች ድርጅት

Description: ድርጅታችን ኦቱቢ ኃ/የተ/የግል/ማህበር ከዚህ በታች ባለው ክፍት የሥራ ቦታ ሰራተኞችን አሰልጥኖ  በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል።        

Job Title : ማርኬተር ኦል ሴልስ/Marketing Sales/እና

ወኪል አከፋፋይ/Agent distributer/እንዲሁም  ተጨማሪ የስራ እድሎች አወዳድሮ ና አሰልጥኖ መቅጠር ይፈልጋል::

Job Type: በቋሚነትም ሆኖ ተጨማሪ የግል ስራዎትን እየሰሩ መስራት የሚችሉት

 በመሆኑም አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ግዜ ጀምሮ 13/03/2015 አ.ም እስከ 18/03/2015 አ.ም ድረስ  6 ተከታታይ የስራ ቀናት ከ2:30 -11:00 ሰአት በአካል  በመገኘት የትምርት ማስረጃችሁን ዋና ኮፒበመያዝ ና ለደረሰኝ : ስልጠና : ለምዝገባ 300 ብር ይዞ በመ ምጣት
ሎጀስትክ ቢሮ የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 24 በመግባት ያመልክቱ።

የትምህርት ደረጃ:- ማንበብና መፃፉ የሚችሉ ወይንም  በማንኛውም ዘርፍ የጨረሱ

ዲግሪ/ዲፕሎም/12ኛ/10/8ኛክፉል

ደምዝ ሽያጭ :- 6000 ና አበል 1000 ተጨማሪ ኮሚሽን

ደምዝ ወኪል:- በስምምነት ና በድርጅቱ ስኬል መሰረት

የስራ ቦታ:- አዲስ አበባ ና በክልል ከተምች

ልምድ:-  አይጠይቅም ድርጅቱ ሚሰጠውን ስልጠና መከታተል በቂ ነው::

ስልጠናው በተመለከ ለ አንድቀን ለ 2:00 ያክል በድርጅቱ ማርኬተር ፕሮፌሽናል አሰልጣኝ ስለ ስራ አተገባበር ና አሰራር በተመለከተ  ይሆናል
የስራ አፈፃፀም ታይቶ ተከታታይ የተግባር ስልጠና ይኖራል።

ለሁሉም ሰልጣኞች የስራ ልምድ ና የስልጠና ሰርተፍኬትን ጨምሮ በስራቸው ውጤታማ እንዲሆኑ ተጨማሪ ማበረታቻዎችን  እንሰጣለን።

በክልል ለምትገኙ ስራ አመልካቶች ስራ ፈላጊ ዋች ብቻ በድርጅቱ ስልክ ቁጥር እታች ባለው በቴሌግራም አካውንት የትምህርት ማስረጃችሁን ልካችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ - በዚህ ቁጥር 0903531882 ብቻ ዶክመንቶን ይላኩልን።

ደረሰኝ ሳይቀበሉ (300) አይክፈሉ !!
                   
አድራሻ ፡- መገናኛ አደባባይ ስር ደራርቱ ህንፃ አጠገብ ባኮስ ሆቴል  አጠገብ ያለው  ኬቢ የገበያ ማከል በመግባት ቢሮ ቁጥር 24 ኤች አር ሂውማን ሪሶርስ ሎጀስትክ  ክፉል በመግባት ያመልክቱ።

አድራሻ ከጠፉቦት ብቻ ከታች ባለው ስልክ ይደውሉ!!

ስልክ     0903531882
          
             0903504489   

ለበለጠ መረጃ:- ቢሮ ቁጥር 24  ያለው ቢሮ ኤች አር ሂውማን ሪሶርስ ሎጀስትክ  ክፉል በመግባት ያመልክቱ።