Get Mystery Box with random crypto!

ክፍት የስራ ማስታወቂያ የምዝገባ ቀን04/ 03/ 2015 ድርጅታችን ኤች አርትሬዲንግ ኃ/የ | Job Vacancy Ethiopia 🇪🇹

ክፍት የስራ ማስታወቂያ
የምዝገባ ቀን04/ 03/ 2015
ድርጅታችን ኤች አርትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል/ ማህበር እንኳን ለ 2014 ዓ.ም በሰላም አደረስዎ እያለ
ከታች ባሉት ክፍት የስራ ቦታዎች ስራ ፈላጊዎችን አሰልጥኖ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

የስራ አይነት:- ሽያጭ እና ወኪል
አከፋፋይ
የት/ት ደረጃ : አይጠይቅም
.ብዛተ 40
ፃታ፡ አይለይም
ደሞዝ ፡ 6500 ብር እና
700 ብር ትራንሰፖት

ስልጠና የወሰዱ በሙሉ ወደ ስራ ይገባሉ፡፡
እንዲሁም በአሁኑ ጊዜ እንዴት ስራ ሰርተው በቀላሉ ገንዘብ ማግኘት እንደሚችሉ ከ 10 አመት በላይ ልምድ ባላቸው እና ብዙዎችን ስኬታማ ባደረጉ ባለሙያዎች ስልጠና እንሰጣለን :

ለስልጠና እና ለመመዝገቢያ VAT
ጨምሮ 400 ብር

ይምጡና ፈጥነው ይመዝገቡ ስልጠናውን ወስደው ስራ ይገባሉ።
የምዝገባው ሰዓት እና ቀን ዘወትር ከ ሰኞ-ቅዳሜ ከ 2:00-11:00 ሰዓት በአካል በመምጣት መመዝገብ ይችላሉ።

አድራሻ ፡- 22 ማዞርያ ሚኪስ በርገር ያለበት ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢ፡ቁ 279
ፈጥነው ይመዝገቡ!!!!!!!!
0972-61-66-50
0983239683
0118634142

ሊንኩን በመጫን ቻናላችንን ይቀላቀሉ
telegram channel
@ethioooojobs
@ethioooojobs
@ethioooojobs
ቀነ:-23/2/2015
#ኬሚካልኢንጅነሪንግ :-ዲግ/ዲፕ
:-0ዓመት
:-5000
:-ወ/ሴ
#መምህር(በማንኛዉም):-ዲግ/ዲፕ
:-0ዓመት
:-7500
:-ወ/ሴት
#ነርስ/HO/ :-ዲግ/ዲፕ
:-0ዓመት
:-7000-15,000
:-ወ/ሴት
#አካዉንታንት :- ዲግ/ዲፕ
:-0-1ዓመት
:-6000-9500
:-ወ/ሴት
#አዉቶኤሌክትሪሽያን :-10+/ዲፕ
:-0ዓመት
:-7000-9000
:-ወ/ሴ
#NGO (በማንኛዉም) :-ዲግ/ዲፕ
:-0ዓመት
:-8500-15,000
:-ወ/ሴት
#አርክቴክት :-ዲግሪ
:-0ዓመት
:-8800
:-ወ/ሴ
#ማርኬቲንግ :-ዲግ/ዲፕ
:-0ዓመት
:-8000
:-ወ/ሴ
#መካኒካል ኢንጅነሪንግ :-ዲግ/ዲፕ
:-0ዓመት
:-6800
:-ወ/ሴት
#ፋይናንስ :-0-2ዓመት
:- ዲግ/ዲፕ
:- በድርጅቱ ስኬል
:- ወ/ሴት
#ስቶርኪፐር :-1ዓመት
:-6000
:-10 ና ከዚያ በላይ
:-ወ/ሴ
#ሹፌር ሕዝብ1 :-1-2 ዓመት
:-10ኛ
:-7000
:-ወንድ
#ሰዓሊ :-10ኛ
:-0ዓመት
:-6000
:-የስዕል ችሎታ
:-ወ/ሴ

#F&B control :-ዲፕ
:-0-1ዓመት
:-5,550
:-ወ/ሴት

#NGOላይ ተላላኪ :-10ኛ
:-0ዓመት
:-6600
:-ወ/ሴት
#አማካሪ(በማንኛዉም) :-ዲግ/ዲፕ
:-0ዓመት
:-በስምምነት
:-ሴት
#ፀሐፊ :-12ተኛ
:-0ዓመት
:-4500
:-ሴት
#ሪሴፕሽን በፈረቃ|ለሆቴል|spa :-ከ10
:-0-2
*3500-5500
:-ወ/ሴ
#ሆስተስ :-10ና ከዚያ በላይ
:-0ዓመት
:-8000
:-ሴት
#ጉዳይ አስፈፃሚ :-10
:-0ዓመት
:-5000+ትራንስፖርት