Get Mystery Box with random crypto!

ቀን። 03/03/2015 ድርጅታችን ባማ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል/ ማህበር እንኳን ለ 20 | Job Vacancy Ethiopia 🇪🇹

ቀን። 03/03/2015
ድርጅታችን ባማ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል/ ማህበር እንኳን ለ 2014 ዓ.ም በሰላም አደረስዎ እያለ
ከታች ባሉት ክፍት የስራ ቦታዎች ስራ ፈላጊዎችን አሰልጥኖ ማሰራት ይፈልጋል፡
የስራ አይነት:- ሽያጭ እና ወኪል
አከፋፋይ
የት/ት ደረጃ : አይጠይቅም
.ብዛተ 35
ፃታ፡ አይለይም
ደሞዝ ፡ 6500 ብር እና
700 ብር ትራንሰፖት

ስልጠና የወሰዱ በሙሉ ወደ ስራ ይገባሉ፡፡
እንዲሁም በአሁኑ ጊዜ እንዴት ስራ ሰርተው በቀላሉ ገንዘብ ማግኘት እንደሚችሉ ከ 10 አመት በላይ ልምድ ባላቸው እና ብዙዎችን ስኬታማ ባደረጉ ባለሙያዎች ስልጠና እንሰጣለን :

ለስልጠና እና ለመመዝገቢያ VAT
ጨምሮ 400 ብር

ይምጡና ፈጥነው ይመዝገቡ ስልጠናውን ወስደው ስራ ይገባሉ።
የምዝገባው ሰዓት እና ቀን ዘወትር ከ ሰኞ-ቅዳሜ ከ 2:00-11:00 ሰዓት በአካል በመምጣት መመዝገብ ይችላሉ።

አድራሻ ፡- ለም ሆቴል ፈለቀ ዘለቀ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ቢ፡ቁ 220
ፈጥነው ይመዝገቡ!!!!!!!!
+2519-73-83-73-54
09-73-83-73-38
https://t.me/ethioojobs/18376

ሊንኩን በመጫን ቻናላችንን ይቀላቀሉ
telegram channel
@ethioojobs
@ethioojobs
@ethioojobs