Get Mystery Box with random crypto!

Ethiopia Job Vacancy

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiovacancy1 — Ethiopia Job Vacancy E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiovacancy1 — Ethiopia Job Vacancy
የሰርጥ አድራሻ: @ethiovacancy1
ምድቦች: ስራ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 38.73K
የሰርጥ መግለጫ

የስራ ማስታወቂያ ከ 0 - 3 ዓመት የስራ ልምድ ብቻ
ካሉበት ሆነው በEmail/online/POBox ያመልክቱ።
📲 0942 481818
✍️ @Yatabena_2022

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 45

2023-01-11 14:39:04 በዶላር እና በዩሮ ሚከፍሉ ስራዎችን የሚያገኙበትን NGO jobs ቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ እና ጥሩ ከፋይ ስራዎችን ያማርጡ። በምርጫዎ ይቀላቀሉ
547 views11:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-11 14:17:47 #Fresh #0_year #Degree #No_experience #Banking

#Junior_Customer_Service_Specialist
Enat Bank SC
BA in Accounting, Banking & Insurance, Banking & Finance, Management, Business Administration, Sales, Marketing, Economics -- cumulative GPA of 3.00
Graduates of years 2020, 2021 & 2022 G.C.
Deadline: 16-Jan-23
Place of Work: Addis Ababa,Harer, Amhara, SNNP, Oromia region
Submit applications and CVs only online through https://evacancy.enatbanksc.com/#/vacancy
0115522835


Join on Facebook
https://www.facebook.com/profile.php?id=100087882147629
838 views11:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-11 14:17:25 #Fresh #0/2_year #IT #Diploma #Degree #No_experience

#Junior_ICT_Officer
Dynamics Microfinance Institution SC
Degree(2 year)/Masters(0 year) - Computer Science, MIS, ICT
Deadline: 19-Jan-23
Duty Station: Addis Ababa
Apply online on https://www.dynamicmfi.com/career or
send credentilas on P.O.Box 20943/1000
Join on Facebook
https://www.facebook.com/profile.php?id=100087882147629
756 views11:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-11 07:45:51 ቀን 3/05/2015  ዛሬ የወጣ ሥራ

አስቸኳይ የሥራ ቅጥር በ ማንኛውም ፊልድ  በ 0አመት ብቻ

Job Title : ሽያጭ/Sales/, Marketer እና ወኪል አከፋፋይ/Agent distributer/

Company: E.F trading company

Job Type: በቋሚነት

Description: E.F trading company ከዚህ በታች ባለው ክፍት የሥራ ቦታ በሽያጭ ሥራ ሰራተኞችን አሰልጥኖ  በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል።በመሆኑም ብቁ የሆናችሁ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ግዜ ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት በአካል  በመገኘት ማመልከት እና መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

ልምድ  አይጠይቅም ድርጅቱ ሚሰጠውን የሥራ ስልጠና መከታተል በቂ ነው።

የትምህርት ደረጃ:- ከ 8ኛ ክፍል በላይ

ደመወዝ:- ከ 5,000 -10,000 የትራንስፖርት አበል እና ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞች ይኖረዋል።

ፆታ አይለይም

ለምዝገባ ሲመጡ
ድርጅቱ ለሚሰጠው  የምዝገባ፣ የ 1ቀን ስልጠና ወጪ እና የማማከር አገልግሎት ወጪ በጠቅላላ 350 ብር እንዲሁም የትምህርት ማስረጂያችሁን ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ ይዘው  መተው መመዝገብ ይችላሉ።

ማሳሰብያ:- ከዚህን በፊት ድርጅቱ ቢሮ በአካል በመቅረብ ለተመዘገባችሁ  ተመዝጋቢዎች በሙሉ ነገ (3/05/2015) ስለ ስራው ስልጠና ስለሚሰጥ ጠዋት 2:30 ጀምሮ የተመዘገባችሁበት ቢሮ በመገኘት ስልጠናውን ወስዳችሁ ስራ እንድትጀምሩ እናሳስባለን።

የስራው ቦታ:- አዲስ አበባ እና ከ አዲስ አበባ ውጪ ክፈለ ሐገር ።

አድራሻ ፡- መገናኛ ዲያስፖራ አደባባይ ፊትለፊት ሚገኘው ህንፃ ላይ 4 ፎቅ ቢ.ቁ D3

ለበለጠ መረጂያ

ስልክ   0975700702 


           0941440660
2.3K views04:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-10 22:07:07 ምርጥ ዜና ለስራ ፈላጊዎች በየቀኑ ፣በየሰዓቱ የሚወጡ የስራ ማስታወቂያዎች በዚህ ቻናል ያገኛሉ። ይቀላቀሉ እና በየሰአቱ በመቶዎች የሚቆጠሩ የስራዎች እድሎችን ያግኙ
804 views19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-10 09:30:09
ቀን 2/05/2015  ዛሬ የወጣ ሥራ

አስቸኳይ የሥራ ቅጥር በ ማንኛውም ፊልድ  በ 0አመት ብቻ

Job Title : #ሽያጭ/#Sales, #Marketer እና #ወኪል_አከፋፋይ/#Agent_Distributer

Company: E.F Trading Company

Job Type: በቋሚነት

Description: E.F Trading Company ከዚህ በታች ባለው ክፍት የሥራ ቦታ በሽያጭ ሥራ ሰራተኞችን አሰልጥኖ  በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል።በመሆኑም ብቁ የሆናችሁ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ግዜ ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት በአካል  በመገኘት ማመልከት እና መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

ልምድ  አይጠይቅም ድርጅቱ ሚሰጠውን የሥራ ስልጠና መከታተል በቂ ነው።

የትምህርት ደረጃ:- ከ 8ኛ ክፍል በላይ

ደመወዝ:- ከ 5,000 -10,000 የትራንስፖርት አበል እና ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞች ይኖረዋል።

ፆታ አይለይም

ለምዝገባ ሲመጡ
ድርጅቱ ለሚሰጠው  የምዝገባ፣ የ 1ቀን ስልጠና ወጪ እና የማማከር አገልግሎት ወጪ በጠቅላላ 350 ብር እንዲሁም የትምህርት ማስረጅያችሁን ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ ይዘው  መተው መመዝገብ ይችላሉ።

የስራው ቦታ:- አዲስ አበባ እና ከ አዲስ አበባ ውጪ ክፈለ ሐገር ።

አድራሻ ፡- መገናኛ ዲያስፖራ አደባባይ ፊትለፊት ሚገኘው ህንፃ ላይ 4 ፎቅ ቢ.ቁ D3

ለበለጠ መረጃ

 0975700702 

  0941440660
2.9K viewsedited  06:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-10 08:36:06 #0-year #Fresh #No_Experience #Health_Care

#Junior_Physiotherapist
Cheshire Ethiopia
BSC in physiotherapy - 0 year
Deadline: 13-Jan-23
Quantity: 2 (1 for Menagesha 1 for Addis Ababa)
Salary: 10,536
Apply in person at  Head office in front of Sahiletemihiret church  or  Cheshire Menagesha Rehabilitation Center 

Join on Facebook
https://www.facebook.com/profile.php?id=100087882147629
2.6K views05:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-10 08:35:50 #IT_Technician / #Officer
International Cargo and Aviation Service PLC (ICAS)
First Degree in Computer Science Engineering - 2 years
- Understanding of diverse Computer system and network Certification as IT Technician will be an advantage (e.g., Comp TIA A+, Microsoft Certified IT Professional
Quanyity: 2
Deadline: 19-Jan-23
Apply in person for the position by submitting a non-returnable CV and copies of relevant document 
Address: International Cargo & Aviation Services
Head office 
In Front of Addis Ababa Stadium Near Ghion Hotel Nani Building 14th floor, Administrative Service Office
+251 115 524747 or +251 115 524949

Join on Facebook
https://www.facebook.com/profile.php?id=100087882147629
2.4K views05:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-09 20:37:40 #Certificate #Diploma

#Receptionist-secretary
Cheshire Ethiopia
Diploma/certificate  in ICT, or secretarial science and office management - 2 years
Deadline: 13-Jan-23
Duty Station: Menagesha
Salary: 7,873
Apply in person at  Head office in front of Sahiletemihiret church  or  Cheshire Menagesha Rehabilitation Center 

Join on Facebook
https://www.facebook.com/profile.php?id=100087882147629
1.1K views17:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-09 16:00:29 #Diploma #Degree #Factory #Dangote

#Junior_Mining_Engineer
Dangote Cement
Bachelor’s degree/ Diploma in Mining Engineering, Geology 1-2 years
Location: Mugher Oromia
Deadline: 19-Jan-23
Apply through the following email: recruitment.dcpethiopia@dangote.com or  Abdi.Geleta@dangote.com by sending his/her CV in pdf format mentioning Job Title

Join on Facebook
https://www.facebook.com/profile.php?id=100087882147629
2.2K viewsedited  13:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ