Get Mystery Box with random crypto!

ኤሌክትሪካል እና ኮንፒተር ምንድስና ምንድነው ? ኤሌክትሪካል ምንድስና ሰለ ትንሿ ቅጣት ወይም ኤ | Ethio University

ኤሌክትሪካል እና ኮንፒተር ምንድስና ምንድነው ?

ኤሌክትሪካል ምንድስና ሰለ ትንሿ ቅጣት ወይም ኤልክትሮን እንቅስቃሴ የሚያጠና ዲፓርትመንት ሲሆን ማንኛውም መብራትን የሚጠቀሙ ማሽኖች ይሁን ኤሌክትሮኒክሶዎችን የሚያጠና ወይም ዲዛይን የሚያደረግ ዲፓርትመንት ነው።

መብራት ማለት ምንድነው ?

መብራት ማለት ኤሌክትሮኖች ከቦታ ቦታ ሲንቀሳቀሱ የሚፈጠረ ክስተት ሲሆን በአንድ ገመድ ውስጥ መብራት አለ ማለት ኤሌክትሮን በዛ ገመድ ውስጥ እየተንቀሳቀሱ ነው እንደማለት ነው።

ኤሌክትሮን እራሷ ምንድናት ?

ኤልክትሮን ማለት ዩንቨረስ የተፈጠረበት ትንሿ ቅንጣት ናት ይሄ ማለት የሰው ልጆችን ጨምሮ ሁሉም ነገሮች የተፈጠሩት ኤልክትሮን እና ፕሮቶን ከተባሉ ሁለት ቅንጣቶች ነው ወይም የሆንን ነገረ ዝንብላቹ እየከፈላቹት ብትሄዱ መጨረሻ ላይ የምታገኙት እና መከፈል የማይችለው ነገረ ነው ይሄም በሰው ልጅ የማይታይ ነገረ ሲሆን መኖሯም የታወቀው በምትፈጥረው ተፅኖ ነው።

ኤሌክትሮን ብዙ ነገሯ ሚስጥር ቢሆንም ኤሌክትሪካል ምንድስና ሰለዚች ትንሽ ነገር የሚያጠና የትምህርት ክፍል ነው።

ምንም እንኳን የኤልክትሪክ ምንድስናን ብዙ ሰዎች ከመብራት ጋር ብቻ ቢያገናኙትም በዚህ ስር የሰለጠነ አንድ ተማሪ ትላልቅ ማሽኖችን መቆጣጠር በቴሌዎች በቲቪ እና የራዲዮ ኤጀንሲዎች እንዲውም አየረ መንገድ ውስጥ ሲግናል የመቆጣጠር ስራ ይሰራሉ በተጨማሪ የኤሌክትሮኒክስ ፣ እንደ ፕሌን እና ባቡር ላሉ ትላልቅ መጓጓዣዎች የጥገና ስራን መስራት ይችላሉ።

ኢትዮጵያ ውስጥ ተምራቹት ከሆነ ደግሞ ውሃ በላቹ ምንም አታቁም

ለተጨማሪ መረጃ የዩቲውብ ቻናላችንን ይጎብኙ

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=13