Get Mystery Box with random crypto!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2014 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤትን ይፋ አድርጓ | Ethio University

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2014 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤትን ይፋ አድርጓል።

ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች 63.9 በመቶ የሚሆኑት 50 እና ከዚያ በላይ ውጤት ማስመዝገባቸውን የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ ገልጿል፡፡

ይህም ባለፉት ዓመታት በከተማዋ ከተመዘገቡ የ8ኛ ክፍል ውጤቶች አንጻር ከፍተኛ ውጤት መሆኑ ተመላክቷል፡፡

ቢሮው ከዛሬ ጀምሮ ተማሪዎች ውጤታቸውን በቀጣይ በሚያሳውቀው አድራሻ አማካይነት በኦላይን መመልከት ይችላሉ ብሏል፡፡

ውጤታችሁን ኦንላይን የምትመለከቱበትን አድራሻ ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ በቀጣይ ያደርሳችኋል።

በአዲስ አበባ ከ71 ሺህ በላይ ተማሪዎች የ8ኛ ክፍል ፈተናን መውሰዳቸው አይዘነጋም።