#WollegaUniversity ወለጋ ዩኒቨርሲቲ የተቋሙ አርማ በአፋን ኦሮሞ የዩኒቨርሲቲውን ስያሜ ተጨማሪ አድርጎ አካቷል። የተሻሻለው የዩኒቨርስቲው አርማ የተወሰኑ የቀለም ለውጥም ተደርጎበታል። ዩኒቨርሲቲው የተሻሻለውን አርማ ከትላንት ግንቦት 19/2014 ዓ.ም ጀምሮ በይፋ መጠቀም ጀምሯል። ውሳኔው ተቋሙ የሚገኝበት የአካባቢውን ቋንቋ በአርማው ላይ ለማካተት በማሰብ የተደረሰ እንደሚሆን ይገመታል። 977 views14:25