#Update #WollegaUniversity በ2014 ዓ.ም ወደ ወለጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ከግንቦት 15 እስከ 17/2014 ዓ.ም እንደሆነ መገለጹ ይታወቃል። ዩኒቨርሲቲው ለአዲስ ገቢ ተማሪዎቹ የትራንስፖርት አገልግሎት ማዘጋጀቱን ገልጿል። • መነሻ ከተማ፦ ደምቢ ዶሎ መነሻ ሰዓት፦ ከጧቱ 12:00 ጉዞ ወደ ነቀምቴ፦ በ15/09/2014 ዓ.ም አስተባባሪዎች፦ ለገሰ ግርማ ~ 0916640790 ዱሬሳ አለማየሁ ~ 0919521309 • መነሻ ከተማ፦ መንዲ መነሻ ሰዓት፦ ከጧቱ 12:00 ጉዞ ወደ ነቀምቴ፦ በ15/09/2014 ዓ.ም አስተባባሪዎች፦ መሀመድ ዑመር ~ 0912700614 ሚልኬሳ ታከለ ~ 0935063833 • መነሻ፦ አያና ከተማ መነሻ ሰዓት፦ ከጧቱ 12:00 ጉዞ ወደ ነቀምቴ፦ በ15/09/2014 ዓ.ም አስተባባሪዎች፦ ገመቹ ገለታ ~ 0930770690 ኒሞና ከበደ ~ 0918171173 • መነሻ፦ ሻምቡ ከተማ መነሻ ሰዓት፦ ከጧቱ 12:00 ጉዞ ወደ ነቀምቴ፦ በ15/09/2014 ዓ.ም አስተባባሪዎች፦ ሸሚን ኢብራሂም ~ 0917434355 አዳነች ደገፋ ~ 0964629049 • መነሻ፦ አዲስ አበባ (አስኮ) መነሻ ሰዓት፦ ከጧቱ 12:00 ጉዞ ወደ ነቀምቴ፦ በ15/09/2014 ዓ.ም (2 አውቶቡሶች) በ16/09/2014 ዓ.ም (1 አውቶቡስ) አስተባባሪዎች፦ ጀማል አደም ~ 0916700774 ደጋጋ ፈቀደ ~ 0917033569 ጃቤሳ አመንቴ ~ 0912290387 ቦንቱ ተመስገን ~ 0917675546 1.1K views05:46