Get Mystery Box with random crypto!

#WoldiaUniversity የወልዲያ ዩንቨርሲቲ ሁለተኛ ዓመት የቅድመ ምህንድስና እና የቴክኖሎጂ | 🇪🇹ኢትዮ University

#WoldiaUniversity

የወልዲያ ዩንቨርሲቲ ሁለተኛ ዓመት የቅድመ ምህንድስና እና የቴክኖሎጂ ተማሪዎች ለሆናቹህ የ2013 ትምህርት ከመጀመሩ በፊት ከታት ወደ Pre-Engineering, Computer Science,IT, Architecture and Software Engineering የትምህርት ፕሮግራሞች ትመደባላቹህ ።

Note
፨አርክ መግባት ለሚፈልጉ የመግቢያ ፈተና ይኖራል።

፨Software Engineering በትምህርት ሚንስቴር በቶሎ ዕውቅና ካልተሰጠው ላይኖር ይችላል

ዝርዝር መረጃውን ከፎቶው ያንብቡ

ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  @ethiouniversity1bot

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝