Get Mystery Box with random crypto!

#Dilla በዛሬው ዕለት በጌዲዮ ዞን እና አካባቢው በጣለው ከባድ ዝናብ በሰው እና ንብረት ላይ | 🇪🇹ኢትዮ University

#Dilla

በዛሬው ዕለት በጌዲዮ ዞን እና አካባቢው በጣለው ከባድ ዝናብ በሰው እና ንብረት ላይ ውድመት አድርሷል። በዲላ ዩኒቨርስቲ  እስካሁን በሰው ላይ ይህ ነው የተባለ ጉዳት አልደረሰም።

ሆኖም የግቢው ያሉ ዕፀዋት በፎቶ በምትመለከቱ ጉዳት ደርሶባቸዋል። አሁን ላይ ሙሉ ለሙሉ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተቋርጧል።

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች   ቻናል
https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝