Get Mystery Box with random crypto!

ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተያያዘ የተማሪዎች ድምፅ ፨ባለፈው በ CBE በተፈጠረው ነገር እኛ ተማር | 🇪🇹ኢትዮ University

ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተያያዘ የተማሪዎች ድምፅ

፨ባለፈው በ CBE በተፈጠረው ነገር እኛ ተማርወች በ ጉዳዩ ዋነኛ ተሳታፊዎች ነበረን እና ባንኩም መልሱ ባለው መሰረት የመጣ forum ነበር እሱን ሞልተን ለመመለስ ፍቃደኛ ሆነናል እና በ ሰዓቱ ወደ ግል ባንክ transfer ካደረግንበት የግል ባንክ ለ CBE ተመላሽ አድርገዋል ግን እስካሁን ከሂሳባችን አልተቀነሰም።

እኔም Dashen transfer አድርጌ ነበረ እና dashen ወደ CBE መልሱዋል ግን ብር እስካሁን የእኔ አልተቀነሰም። በሚያሳዝን ሁኔታ ትላንትና በተለቀቀው ስም ዝርዝር ላይ የኔና የጓደኞቼ ስም አለ።

======================

፨በዩኒቨርስቲ ጊቢ ውስጥ የምንማር ተማሪዎች ተመላሽ ያደረግነው ገንዘብ ተመላሽ ካረግንበት እንደ telebirr, M-pesa እና others mobile bank ለይ ተቆራጭ ሆኗል። ነገር ግን CBE Banking negative ያደረገብን ብር ለይ አልተቀነሰም በዚህም በዩኒቨርስቲ ጊቢ ውስጥ ያለው የCBE bank ላይ ያሉ ሰራተኞች በቂ መረጃ ሊሰጡን አልቻሉም።  የbank ሂሳብ ከከፈትንበት ቅርንጫፍ ደግሞ በተደጋጋሚ እየተደወለ ብሩን ከየትም ብለቹ አስገቡ እየተባልን ነው። ካልሆነ ስማቹህ ይተላለፋል ተብለናል። በዚህም ጥቂት የማንባል ተማሪዎች ግራ ተጋብተናል። መፍትሄው ምነድነው? ባንኩስ የኛን ጉዳይ እንዴት ያየዋል?
======================

፨AB እባላለሁ የአርባ የአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ተማሪ ነኝ …ሰሞኑን ከንግድ ባንክ ጋር ተያይዞ ወደ betting ቤቶች እስከ 100 ሽህ ብር ድረስ ያስገባን ተማሪወች አለን
ምንም እንኳን ብሩን ለመመለስ ፈቃደኛ ብንሆንም  ንግድ ባንክ በካሽ እንድንከፍል እያስገደደን ይገኛል::እኛ ተማሪወች  ደግሞ ይህንን ያህል ብር በካሽ የመክፈል አቅሙ የለንም:: ብሩን ካስገባንበት የ betting ተቋም ንግድ ባንክ እንዲወስድ ማመልክቻ ብናስገባም ተቀባይነት አጥተናል::ያለዚያ ደግሞ የ betting ተቋሙ ይለቀቅልን እና ብሩን ከ betting  ተቋሙ withdrawal ብለን እዳችንን እንክፈል!
እባካችሁ ድምፅ ሁኑን።

======================

፨ከንግድ ባንክ ጋር በተያያዘ ነው። ብሩን ከሌላ ባንክ አዘዋውረን ነበር ።ያንን ያዘዋወረነውን ብር የባንኩን ስም ነግረን ብሩን ውሰዱ ብንል አይቻልም ተበድራችሁ ክፈሉ ብለውን ተበድራችሁ ከከፈላችሁ በኋላ ይለቀቅላችኋል ብለውን ነበር ።ነገር ግን ከከፈልኩ በኋላ ከአቢሲኒያ ታስሮ የነበረውን ብር ይዘውት ሄዱ።የአቢሲኒያ ማናጀር ስናናግር ንግድ ባንክ ይዞት ሂዷል አለኝ ።ንግድ ባንክ ስንጠይቅ ደግሞ ይመለሳል እያሉ እስካሁን የሰው ብር ተበድሬ እየተጉላለሁ አለሁ።
እስኪ ንግድ ባንክ የሚመልሰው ከሆነ መች ይመልሰዋል ይሄን ጠይቁልኝ።

======================

hi muja, enen chemro bizu ye gbi temari ke mobile banking yewesednew genzeb lela bank lay ena Mpesa lay tagdual, cash out yetederegewn birr melsen gn yetagedewn report adrgenal gn still banku birun yaskemetnibetin bankoch ena walletoch restrict adrgo melsulgn eyale nw. temari endemehonachin meten demo ke kisachin mekfel anchilm. betam bizu temari endezih ayinet chinket wust nen bakh yemimeleketewn akal ende temari media endemehonu tolo notify adrgln.
ke ASTU

#ATC

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች   ቻናል
https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝