Get Mystery Box with random crypto!

#የካቲት_12_ሆስፒታል_ሜዲካል_ኮሌጅ በየካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ Post Basic | 🇪🇹ኢትዮ University

#የካቲት_12_ሆስፒታል_ሜዲካል_ኮሌጅ

በየካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ Post Basic Neonatal nursing, Post Basic ECCN nursing, Post Basic BSc in Medical Laboratory Science እና Post Basic Comprehensive nursing በመጀመሪያ ዲግሪ ለመማር ስም ዝርዝራችሁ ከጤና ቢሮ የተላከ በሙሉ የፈተና ቀን መጋቢት 25/2016 ዓ.ም መሆኑን ኮሌጁ አሳውቋል፡፡

ምዝገባ፦ መጋቢት 30 እና ሚያዚያ 1/2016 ዓ.ም
ትምህርት የሚጀምረው፦ ሚያዚያ 2/2016 ዓ.ም

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች   ቻናል
https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝