Get Mystery Box with random crypto!

Woooow በ 'ኢትዮ-ዩኒቨርስቲ ቲቶሪያል በመማር ሁሉንም ውጤቶች መስራት ችሏል | 🇪🇹ኢትዮ University

Woooow

በ "ኢትዮ-ዩኒቨርስቲ ቲቶሪያል በመማር ሁሉንም ውጤቶች መስራት ችሏል

የተላከልን ሙሉ ሀሳቡ

"በእናንተ ከተማረኩት ከ4 ኮርሶች መሀከል maths,psycho እና logic (A) አምጥቼ physics ደግሞ (A+) ሰላመጣው ስለእናንተ ብርቱ እገዛ በጣም thanks ለማለት ወዳለው!! 10Q Eyob እባላለሁ ከWerabe University!"

እኛም እናመሰግናለን ሌሎቻችሁም አሪፍ ውጤት እንደሰራችሁ እናምናለን ።

ቀጣይ 2nd ሴሚስተር ላይ አንዳንድ ቲቶሪያሎችን ለመስጠት እያመቻቸን ነው። በቅርቡ እናሳውቃለን ።

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች   ቻናል
https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝