Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ AI ጠበብቶች ሀገር በቀል የሆነ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ በመጠቀም ድንቅ የተባለ መተግ | 🇪🇹ኢትዮ University

የኢትዮጵያ AI ጠበብቶች ሀገር በቀል የሆነ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ በመጠቀም ድንቅ የተባለ መተግበሪይያ ሰሩ።

መተግበሪይው እንግሊዘኛ ለመፃፍ grammar ትክክል ነው አይደለም ብሎ መጨነቅ ያስቀረ ነው የተባለለት ነው ከዛም በተጨማሪ አማርኛ በእንግሊዘኛ መጻፍ የሚያስችል ነው።

አገልግሎቱን ለማግኘት ከነጻ የሙከራ ጊዜ በሁዋላ ክፍያ እንደሚኖረው የድርጅቱ ሀላፊ ተናግረዋል።