StoreX Dropshipping | 🇪🇹ኢትዮ University
StoreX Dropshipping Dropshipping ከእቃ አቅራቢ ምንም አይነት እቃ ሳይከፍሉና ሳይረከቡ ከራሱ ከአቅራቢው እጅ ላይ ለተጠቃሚው መሸጥ ሲሆን አየር በአየር እንደሚባለው የእቃው አቅራቢ ለገዢው እቃውን ሲሰጥ ድሮፕሺፐሩ የራሱን ትርፍ ይዞ ለአቅራቢው የእቃውን ዋጋ የሚከፍልበት ቢዝነስ ነው
Dropshipping የትም ቦታ ሆነው በስልክ ወይም በኮምፒውተር መስራት ስለሚቻል የቦታ እና የጊዜ ነጻነት አለው
ታዲያ ይህን ወጪ ሳይሆን ወቅቱን የዋጀ እውቀት የሚጠይቅ ስራ ከቤትዎ ሆነው በአንድ ወር የኦንላይን ስልጠና ማስተር ማድረግ
ይችላሉ
Store X ስልጠናውን live በቀላል አማርኛ ልምድ ባላቸው ድሮፕሺፐሮች ስለሚሰጥ ያልገባችሁን ለመጠየቅና ለመረዳት ተመራጭ ያደርገዋል
በዋናነት dropshipping አሜሪካ ገበያ ላይ እንደመሰራቱ ገቢው በዶላር ሲሆን ኮርሱ ከመጠናቀቁ በፊት ስራ ስለምናስጀምሮት ገቢዎ በዶላር ይቀየራል
በተጨማሪም የስልጠናው ሰአት ከስራም ሆነ ከትምህርት በኋላ ስለሆነ በጣም ምቹ ነዉ። ምናልባት በአጋጣሚ ክላስ ቢያመልጣቹ እንኳን ቀጥታ ስርጭቱ record ተደርጎ ስለሚሰጥ ምንም የሚያልፋቹ ነገር አይኖርም
ለስራው አስፈላጊ የሆነውን
MasterCard እና PayPal ያለምንም ተጨማሪ ወጪ በነፃ ይሰጦታል ያውም ኢትዮጵያ ውስጥ መሆኖትን ደብቀው Risk ውስጥ ሳይገቡ
በየስልጠናው መሀል አክቲቪቲ ሲሰራ ደግሞ Give away አለው
ከሁሉም በላይ የ StoreX ቤተሰብ በመሆኖ ብቻ Lifetime Support ያገኛሉ
በዝግጅታችን እና በአገልግሎታችን ጥራት ስለምንተማመን ኮርሱ መጠናቀቅ ካለበት ጊዜ ሶስት ቀን ካለፈው የከፈሉትን ብር ማስመለስ ይችላሉ
አንድ ወር ይረዝምብኛል የተወሰነ እውቀቱ አለኝ የምትሉ ሰዎች በጠየቃቹን መሰረት የሶስት ቀን የ15 ሰአት PREMIUM CLASS ማለትም Niche, Target market, MasterCard, Store building, Payment integration, Suppliers, Product listing and Organic traffic ሙሉ ስልጠናውን በአማርኛ መውሰድ የምትችሉበትን አማራጭ አዘጋጅተናል
ለጥራት ሲባል ያዘጋጀነው ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ
የ30% ታላቅ ቅናሽ እስከ መጋቢት 15 ለሚመዝገቡ ብቻ Join us
በዚህ ሊንክ
@StoreX_dropshipping
@StoreX_dropshipping
StoreX
Let's find your store's X-factor with us