Get Mystery Box with random crypto!

#JimmaUniversity ጅማ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ ሬዚደንት ሐኪሞች ምዝገባ መጋቢት 5 | 🇪🇹ኢትዮ University

#JimmaUniversity

ጅማ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ ሬዚደንት ሐኪሞች ምዝገባ መጋቢት 5 እና 6/2016 ዓ.ም. መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ተመዝጋቢዎች ከምዝገባ ቀናት አስቀድመው የመጀመሪያ ዲግሪ ኦፊሽያል ትራንስክሪፕት ለጅማ ዩኒቨርሲቲ ዋና ሬጅስትራር በፖ.ሳ.ቁ. 378 ማስላክ ይጠበቅባችኋል፡፡

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች   ቻናል
https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝