Get Mystery Box with random crypto!

ባለፈው ሳምንት ቻይና ያመጠቀቹ ሮኬት ከቁጥጥር ውጭ በመሆን ወደ መሬት በመውደቅ ላይ ነው ሮኬቱ | Ethio cyber

ባለፈው ሳምንት ቻይና ያመጠቀቹ ሮኬት ከቁጥጥር ውጭ በመሆን ወደ መሬት በመውደቅ ላይ ነው

ሮኬቱ ዝቅተኛ ወደ ሚባለው የምድር ምህዋር ወርዷል እና አሁን ወደታች በመመለስ ላይ ነው ሮኬቱ በተሳካ ሁኔታ ባለፈው ሳምንት ነበረ የተቶከሰው አሁን ሮኬቱ የት አደሚዎድቅ እና አሁን የት እዳለ የሚታወቀ ነገረ የለም ነገረ ግን መሬትን እየዞራት እደሆነ ይታሰባል እደህ ቻይናው የጠፈር ጣቢያ (ሲ.ኤስ.ኤስ.) ገለፃ

ጣቢያው አደገለፀው ከሆን እንደ አለመታደል ሆኖ የ 30 ሜትር ርዝመት ያለው ሮኬት ተልኮው ተቋርጧል እናም ከቁጥጥር ውጭ ሁኗል እናም በድጋሚ ወደ ቁጥጥር ውስጥ የማይገባ ሲሆን አሁን ምድርን በ90 ደቂቃ አንድ እየዞራት ነው ነገረ ግን አሁን ያለበት ቦታ ላይ አይፀናም በቅርቡ የሚወድቅ ይሆናል።

በአሁን ወቅት በዓለም ዙሪያ እየተዘዋወረ የሚገኘው ሮኬቱ ሰባት ኪ.ሜ በሰከንድ ይመዘገዘጋል ይወድቃል ተብሎ የሚገመትባቸው ቦታዎች ደግሞ ከኒው ዮርክ በስተ ሰሜን ፣ ማድሪድ ቤጂንግ ደቡባዊ ቺሊ እና ኒውዚላንድ ናቸው ሮኬቱ በቀጣይ አራት ቀናቶች ሊወድቅ ይችላል

ቻይና ሮኬት ሲከሰከስባት እና ሲወድቅባት የመጀመሪያዋ አደለም ከዚህ በፊት የቻይና ሮኬት በአይቮሪ ኮስት መንደሮች ውስጥ በመከስከስ የተወሰነ አደጋዎችን አድርሷል


Share Share

@ethiotefer @ethiotefer

@ethiotefer @ethiotefer