Get Mystery Box with random crypto!

አይዛክ ኒውተን ይበልጥ የሚታወቅበተ ግኝቱ ደግሞ ሶስቱ የእንቅስቃሴ ሕጎች ሲሆኑ ብዙዎቻችን እናቀዋ | Ethio cyber

አይዛክ ኒውተን ይበልጥ የሚታወቅበተ ግኝቱ ደግሞ ሶስቱ የእንቅስቃሴ ሕጎች ሲሆኑ ብዙዎቻችን እናቀዋለነ ብዬ አስባለው

እንዚህ ሶስቱ የእንቅስቃሴ ሕጎች በሳይንሱ እንዲውም በጠፈረ ሳይንስ ትልቅ ድርሻ አላቸው ለምሳሌ እሮኬት የሚቶከሰው የኒውተንን ሶስተኛ የእንቅስቃሴ ሕግ ተጠቅሞ ነው ፕሌን አየረ ላይ የሚበረው የኒውተንን የእንቅስቃሴ እጎች ተጠቅሞ ነው።
ባጠቃላይ ተፈጥሮዊ እና ሰው ሰራሽ የሆኑ ነገሮችን በሙሉ የኒውትን የእንቅስቃሴ ሕግ ጠብቀው ነው የሚንቀሳቀሱት

አይዛክ ኒውተን ሌላው የፈጠረው ነገረ ካልኩለስ(calculus) የሚባለውን ሒሳብ ሲሆን ካልኩለስ የሚባለው ሒሳብ በውሰጡ(limits,continuity,derivatives,integerts and infiniti series) የሚባሉትን ሒሳብ የያዘ ነው።

ምንም እንኳን ኒውተን የካልኩለስ ፈጣሪ ይባል እንጂ በየጊዜው እያደገ የመጣ ሒሳብ ነው ያለ ካልኩለስ የአውኑ አለም ወይም አውን የሰው ልጆች የደረሱብት የቴክኖሎጅ ደረጃ አይታሰብም በተለይ በሳይንሱ አለም ለምሳሌ "engineering " አይታሰብም የካልኩለስ ሒሳብ በኢትዮጲያ ከ12ኛ ክፍል ጀምሮ የሚሰጠ ሲሆነ በ engineering ፊልድ ወደ ግቢ ከገባቹ ደግሞ ትምህርታቹ በአብዛኛው ካልኩለስ ይሆናል።

አይዛክ ኒውተን ያገኘው ሊላው ነገረ ደግሞ የፀሐይ ብርሃን የሰባት ቀለሞች ውደተ እንደሆን እናም የራሱን መሰሪያ በመሰራት መሰሪያው የፀሐይን ብርሃን ለሰባት ከለሮች ከፍሎ በማሳየቱ እሳቤው ትክክል እንደነበረ አረጋግጧል

ከዚህ ግኝት በዋላ እኛ የምናየው ሰማይ ለምን ሰማያዊ ሆን ቀስተ ደመና እንዴት ነው የሚፈጠረው የሚሉትን ጥያቄዎች በተሻለ መንገድ መመለስ እንዲችሉ ያደረገ ግኝት ነበረ።

የአይዛክ ኒውተንን ታሪክ እና ስራዎች በትነሹ ይሄንን ይመስላል

Share share

@ethiotefer @ethiotefer

@ethiotefer @ethiotefer