Get Mystery Box with random crypto!

​hormhole(ዎርምኦል) ክፍል አንድ ዎርምኦል ማለተ አጨረ መንገድ ወይም አቆርጭ መንገድ ልን | Ethio cyber

​hormhole(ዎርምኦል)

ክፍል አንድ

ዎርምኦል ማለተ አጨረ መንገድ ወይም አቆርጭ መንገድ ልንለው እንችላለነ ለምሳሌ አውን ባለው ቴክኖሎጂ የሰው ልጆች እኛ ካለንበተ ሶላር ሲስተም ወጥተው ወደ ሌላ ኮከበ ወይም ወደ ሌላ ሶላር ሲስተም ውስጥ ለመግባት ሺህ አመታት ያስፈልጋሉ በብርሃን ፍጥነት ብንጓዝ ደግሞ የኛን ጋላክሲ አቋርጦ ለምውጣት ሚልዬን አመታት ያስፈልጋሉ ይሁን እንጂ በብርሃን ፍጥነተ እራሱ መሄድ አይቻልም ወይም አውን ላይ ያሉት የፊዚክስ ሕጎች አይቻልም ነው የሚሉት

ሰለዚህ ከመሬት እጅግ የራቁ ቦታዎች ላይ ለመሄድ ብቸኛው መንግድ በብርሃን ፍጠነተ ወይም እጅግ ፈጣን እስፔስክራፍቶችን በመስራት መጓዝ አደለም አጨር መንገድ መጠቀመ አለብን ብርሃን እራሱ ተጉዞ ሚልዬን አመት የሚፈጅበትን እርቀተ ባጭር ደቂቃ ውስጥ መሄድ የሚቻልበት ቴክኖሎጂ መፍጠረ መቻል አለብን እሱም ሊሆን የሚችለው ሰለ ዎርምኦል ስናውቅ ብቻ ነው ወይም ከተረዳን ብቻ ነው አለበለዚያ ከመሬት እጅግ የራቁ ቦታዎች ላይ የሰው ልጆች የመሄዳቸው ነገረ እልም ሁኖ ይቀራል።

ሰለ ዎርምኦል ለመጀመሪያ ጊዜ አሳቡን ያመጣው ወይም የፃፈው አልበርት አንስታይን ሲሆን ይሄም የሆነው በ1916 በፃፈው "general relativity" በተሰኘው እሳቤው ነበር

በ1935 አልበረት አነስታይን እና "Nathan Rosen" የተባሉ ሳይንቲስቶች " general ralativity" የተሰኘውን እሳቤ በመጠቀም አንድ አሳብ አምጥተው ነበረ እሱም "space time" መስመሮች ውስጥ ድልዲ አለ ሁለተ የተለያዩ ቦታዎችን የሚያገናኝ ወይም የሚያስተሳስር ብለው ነበር ይሄ ደግሞ ከቦታ ቦታ ለመሄድ አቋራጭ መንገድ ነው ወይም ጊዜ ና እርቀትን በእጅጉ የሚቀንስ ነው ያሉት ሲሆን እንዲ ብለው ጠርተውት ነበር "Einistein-Rosen bridge" በአውን ጊዜ ደግሞ hormhole ብለን እንጠረዋለን

ለመጀመሪያ ጊዜ "wormhole" ተብሎ የተጠራው በ1957 ሲሆን የጠራው ሳይንቲስት ደግሞ "john wheeler" ይባል ነበር የሆነው ሁኖ አውን ላይ ዎርምኦል ሳይንሳዊ እሳቤ ብቻ እንጂ ምንም አይነተ "experimental" ማረጋገጫ የለውም, ይኑር ወይም አይኑር አይታወቅም "blackhole" እንደተገኘው ሁሉ ይሄም "hormhole" የሚባል ነገር ይገኛል ወይም ማረጋገጫ ይገኝለታል ተብሎ ይታሰባለ ነገር ግን ጊዜውን በርግጠኝነተ መናገረ ይከብዳል ወይም እስከመጨረሻው ላይገኝ ይችላል።

ይቀጥላል....

share share

@ethiotefer @ethiotefer
@ethiotefer
@ethiotefer @ethiotefer