Get Mystery Box with random crypto!

​የፕሌኖች ሞተር ለምን ለፕሌኖቹ ቁልፍ ነገረ ሆነ የቀጠለ..... መኪና ላይ የፕሌን ክንፍ ሰር | Ethio cyber

​የፕሌኖች ሞተር ለምን ለፕሌኖቹ ቁልፍ ነገረ ሆነ

የቀጠለ.....

መኪና ላይ የፕሌን ክንፍ ሰርተን እጅግ በፍጥነት ወደፊት ስንቀሳቀስ መኪናዋ ለተወሰኑ ሰከዶች ተንሳፍ ትወድቃለች የሚል ሐሳብ ሰተን ነበር ምክንያቱም መኪኖች ወደ ፊት የሚሄዱት በጎማው እና በመንገዱ መካከል ባለ ሰበቃ ነው አየር ላይ ስንሳፈፍ ግን የሚኪና ጎማ እና የሚኪና ሞተር ትርጉም የሌላቸው ነገሮች ይሆናሉ ሰለዚህ መኪናችን አየር ላይ ሁና ወደፊት መሄድ ሰለማትችል በቅፅበት ትወድቃለች ምክንያቱም መኪናው ወደፊት የማሄድ ከሆን ክንፉም አየር ሰለማያገኝ ነው ክንፉ አየር የሚያገኘው ከሆነ ደግሞ መንሳፈፈ የሚባል ነገረ አይኖርም ለዚህም ነው ሳይንቲስቶች አዲስ አይነት ሞተርን ለመፍጠረ የተገደዱት።

የፕሌኖች ሞተር እንዴት ነው የሚሰራው ?

በተመሳሳይ የፕሌኖች ሞተር ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ የኒውተንን "3rd low" ይከተላል ወይም "action and reaction" የሚባለውን ሕግ ይከተላል ይሄም ማለት አንድን ነጣሪ ኳስ ከዛፍ ላይ ሁናቹ ስትለቋት መሬት ላይ ነጥራ ተመልሳ እናተው ጋር ትመጣለች ይሄም ማለት ኳሷ መሬቱን በመታችበት ልክ መሬቱም እሷ በመታቹ ልክ ይመታታል ለዛም ነው ወደናት ተመልሳ የምትመጣው እንደ ኒውተን ሐሳብ ከሆነ ለያንዳዱ ምት ተቃራኒ ምት አለ በቦክስ ግድግዳውን ብትመቱት እጃቹ ይቆስላል ምክንያቱም ግድግዳውን በመታቹበት ልክ ግድግዳውም እናተነ መቷችዋል ሰለዚህ እጃቹ ይቆስላል ወይም ያብጣል።

በተመሳሳይ የፕሌኖች ሞተር በፍለፊቱ የሚገኘውን አየር ወይም ጋዝ በመጠቀም ትልቅ የጋዝ መታፈገን ይፈጥራል ወይም ጋዙን ያቃጥለዋል የተቃጠለውም ጋዝ በጀርባ በኩል እጅግ በፍጥነት ይወጣል እኛ ጭስ ሁኖ እናየዋለን ይሄም ጋዝ በፕሌኑ ጀርባ በኩል ከፍተኛ ግፊትን ይፈጥራ አስተውሉ ግፊቱ ወደ ዋላ ነው ይሁን እንጂ በኒውተን ሕግ መሰረት ወደ ዋላ ለሚገፍው ሐይል ሌላ ተፃራሪ ሐይል ፕሌኑን ወደፊት ይገፈዋል በዚህ ወቀት ፕሌኑ ወደ ፊት ይሄዳል ለዚም ነው የፕሌኖች ጭስ በጀርባ በኩል ሲወጣ ፕሌኖቹ ወደፊት የሚሄዱት በተመሳሳይ ይሄ የፊዚክስ ሕግም ሮኬቶች ላይም ይሰራል።

ፕሌኖች አየር ላይ ሁነው ወደፊት መሄድ መቻለቸው ትልቅ የቴክኖሎጂ ግኝት ነው በተመሳሳይ ፕሌኖች ከመኪና በተለይ ወደ ፊት ሲሄዱ ተቃራኒ ሐይል እምብዛም አይጠብቃቸውም ወይም አየሩን እየሰነጠቁ ነው በቀላል ሐይል ወደፊት የሚሄዱት የፕሌኖች ፊትም ሹል የሚደረገው ለዚህው ተግባር ሲባል ነው ይሄም ፕሌኖች እጅግ ፈጣን እንዲሆኑ አድርጓቸዋል

ማሳሰቢያ ሰለፕሌኖች የዘጋጀነው ፁሑፍ ወይም ሐሳብ ለኮሜርሻል ወይም ለትላልቆቹ ፕሌኖች ብቻ የሚሰራ ሕግ ነው ለምሳሌ ሄሊኮፕተር ከዚህ በተለየ ሕግ ነው ተንሳፎ ወደ ፊት የሚሄደው።

መረጃዎቹ ይቀጥላሉ "subscribe"

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=133