Get Mystery Box with random crypto!

ኢንተርኔትን በነፃ ቢሆንስ ብለው አስበው ያውቃሉ። በአሁኑ ዘመን ኢንተርኔት ለሰው ልጆች መሰረታዊ | Ethio cyber

ኢንተርኔትን በነፃ ቢሆንስ ብለው አስበው ያውቃሉ።

በአሁኑ ዘመን ኢንተርኔት ለሰው ልጆች መሰረታዊ ነገረ እየሆነ እንደሆነ ይታወቃል ነገረ ግን እንደ ኢትዮጵያ ላሉ አገሮች ኢንተርኔት ውድ በመሆኑ እና መሰረተ ልማቶች ያልተሟሉ በመሆናቸው ምክንያት ኢንተርኔት ለብዙዎች ተደራሽ አደለም።

ከሰመወኑ አንደ የተሰማ ዜና ግን ነገሮች የሚቀየሩበት ጊዜ እሩቅ እንዳልሆነ ጠቆም አድርጓል ታዋቂው ቢሌኔር "Elon musk" ኢንተርኔትን ለሰው ልጆች በነፃ ለማድረስ አንድ እቅድን ይፍ አድርጓል በዚህ እቅድም ሰዎች በየትኛውም ቦት ሁነው ኢንተርኔትን በነፃ መጠቀም ይችላሉ።

ይሄንን ለማድረግ ግን 12,000 ሳተላይቶችን ወደ ጠፈር መላክ ያስፈልጋል ይሄንን ፕሮጀክት ለማሳካት ደግሞ ብዙ ትሪሌን ዶላሮች ያስፈልጋሉ ተብሏል

እጅግ የቴክኖሎጂ ጊዜ እየመጣ ነው የድሮ ሰዎች በኛ ቴክኖሎጂ እንደሚገረሙ ሁሉ እኛ በወደፊቱ ቴክኖሎጂዎች እንገረም ይሆናል።

ሰለ ሳተላይት ስልኮች ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች