Get Mystery Box with random crypto!

ሴቶች ከወንዶች የተሻለ ዕድሜ ይኖራሉ። ምንም እንኳን ወንዶች የተሻለ እንቅስቃሴ ወይም እስፖርት | Ethio cyber

ሴቶች ከወንዶች የተሻለ ዕድሜ ይኖራሉ።

ምንም እንኳን ወንዶች የተሻለ እንቅስቃሴ ወይም እስፖርት በመስራት ከሴቶች የተሻሉ ቢሆንም እንደ ሴቶች ግን እረጅም እድሜን መኖር አይችሉም ተብሏል።

በአለም ላይ 110 ዓመት ከሚኖሩ አስር ሰዎች መካከል ዘጠኙ ሴቶች ናቸው እንደ ጃፓን ባሉ አገሮች ላይ ደግሞ የሴት አዛውንቶች በእጅጉን ከወንድ አዛውንቶች እንደሚበልጡ መረጃዎች ይጠቁማሉ ባጠቃለይ በዚህ አለም ላይ ሴቶች ከውንዶች 18 እጥፍ ጊዜ እረጅም እድሜን የመኖር እድል አላቸው

ሳይንቲስቶች በዚህ ዙሪያ ብዙ ጥናቶችን ያደረጉ ሲሆን ወንዶች እረጅም ዕድሜ የማይኖሩት ለሕይወታቸው ሪስክ ያላቸውን ብዙ ስራዎች ሰለሚሰሩ ነው ይላሉ ለምሳሌ በጦርነት ላይ ብዙ ጊዜ የሚሳተፉት ወንዶች ናቸው በቅርቡ በተደረገ ጥናት ደግሞ በአለም ደረጃ እራሳቸውን ለማጥፍት የሚሞክሩት ከወንዶች አንፃር ሴቶች ናቸው ይሁን እንጂ እራሳቻውን ለማጥፍት የሚሞክሩበት መንገድ ከወንዶች አንፃር ደካማ ሰለሆን ብዙም አይሳካላቸውም በዚህ ምክንያት ወንዶች ከሴቶች በተሻለ እራሳቸውን ያጠፍሉ።

ይበልጥ ቅቡሉነት ያለው እና ብዙዎችን ያሰገረመው ጥናት እንደሚያሳየው ከሆነ ደግሞ ሴቶች ከወንዶች በተሻል በሽታን መቋቋም ይችላሉ የሚለው ነው በተለይ የወንዶች "testosterone" የተሰኘው ሆርሞን ወይም የወንዶችን የወሲብ ፍላጎት የሚቆጣጠረው ሆርሞን የወንዶችን የበሽት የመከላከል አቅም የሚያዳክም ሁኖ ተገኝተዋል በተመሳሳይ የሳባ,የልብ እና የመተንፈሻ አካላቶች በቀላሉ በበሽታ እንዲጠቁ ያደርጋል በዚህ ምክንያት ወንዶች በአለማችን ላይ ከሴቶች አንፃር እረጅም ዕድሜ አንኖርም

የዩቲውብ ቻናላችንን "subscribe" ያላደረጋቹ

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1