የማሌዢያ ነዋሪ የሆነች በህልሟ ያየችውን ሎተሪ ቁጥር በመቁረጥ አራት ሚልየን ዶላር አሸንፋለች ። የ54 ዓመቷ ሴት ሁለት ባለአራት አሃዝ ቁጥሮችን 3887 እና 5785 በህልሟም አይታ በእውነታው ስታያቸው ገዝታቸዋለች ሲል ማሌይ ሜይል ዘግቧል። ከ 15 ቀን በፊት በወጣው የ ማግነም 4D ጃክፖት ጨዋታ የእጣ ድልድል ቁጥሯ ከሶስቱ አሸናፊ ቁጥሮች ሁለቱ ነበሩ። ገንዘቡን ከቤተሰቦቿ ጋር ለረጅም ጊዜ በጉጉት ለሚጠበቀው ጉዞ፣ ቤት እና በጎ አድራጎት ስራ አውለዋለው ብላለች። @ETHIOSTUDENTS @ETHIOSTUDENTS 4.4K viewsedited 17:54