Get Mystery Box with random crypto!

#For_All_Students   @ethioexambot ምን ምን ይዘዋል? የብሄራዊ ፈተና ውጤ | 🇪🇹 ኢትዮ Students

#For_All_Students
 
@ethioexambot ምን ምን ይዘዋል?

የብሄራዊ ፈተና ውጤቶች

    ቦቶቻችንን የ(2010,2011,2012,2013) የፈተና ውጤቶችን ይዘዋል።
  
የፈተና መዘጋጃ ጥያቄዎች ከ8ኛ - 12ኛ

      ለዘንድሮ ( 2014 ) ተፈታኞች የፈተና መዘጋጃ አዘጋጅተንላችኋል።
      የሁሉም ትምህርት አይነቶች ጥያቄዎችን የምታገኙ ሲሆን
     በሰአት የተገደበ ጥያቄና መልስ (quiz) መልኩ መፈተን ይችላሉ።


የመኪና አሽከርካሪነት ፈቃድ ፈተና

    የDriving license የሁሉም ደረጃ ፈተና እና መልሶች በquiz መልኩ ቀርበዋል።

Resources / አስፈላጊ ነገሮች

     ለሁሉም የትምህርት ደረጃዎች የሚጠቅሙ ዲጂታል መጽሀፍትን የምታገኙበት ክፍል ነው።

| |
| @ethiostudents
| |