Get Mystery Box with random crypto!

Ethio Stock Broker

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiostockbroker — Ethio Stock Broker E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiostockbroker — Ethio Stock Broker
የሰርጥ አድራሻ: @ethiostockbroker
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.72K
የሰርጥ መግለጫ

የባንክ የኢንሹራንስና የሌሎች ንግድ ድርጅቶች የድርሻ/አክሲዮን/ መገበያያ መድረክ!
ሥልክ ፡ 0911248597/0940599595
አድራሻ፡ ለገሃር አመልድ ሕንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 205
Banks, Insurances and other corporations share market place!
Phone No.: 0911248597/0940599595
Adress: Legehar

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-23 16:13:10
የሚሸጡ የዘመን ባንክ አክሲዮኖች
ይደውሉልን! 0911248597
******************
1. ዘመን ባንክ የአክሲዮን መጠን 1,000,000፤ ዋጋ 1,500,000 ብር
2. ዘመን ባንክ የአክሲዮን መጠን 2,000,000፤ ዋጋ 3,000,000 ብር
3. ዘመን ባንክ የአክሲዮን መጠን 3,000,000፤ ዋጋ 4,500,000 ብር
4. ዘመን ባንክ የአክሲዮን መጠን 4,000,000፤ ዋጋ 6,000,000 ብር
5. ዘመን ባንክ የአክሲዮን መጠን 5,000,000፤ ዋጋ 7,500,000 ብር
6. ዘመን ባንክ የአክሲዮን መጠን 6,000,000፤ ዋጋ 9,000,000 ብር
7. ዘመን ባንክ የአክሲዮን መጠን 7,000,000፤ ዋጋ 10,500,000 ብር
****************************
ዘመን ባንክ ባለፈው የበጀት ዓመት ወደ 47% የተጠጋ ኧርኒንግ ፐር ሼር(EPS) አስመዝግቧል! ዘመን ባንክ ለኢትዮጵያ የባንክ ዘርፍ አዳዲስ አሰራሮችን በማስተዋወቅ ፋና ወጊ ነው፡፡
ሥልክ፡ 0911248597
0940599595
አክሲዮን ድርሻዎችን በመግዛት የግዙፍና አትራፊ ድርጅቶች ባለቤት ይሁኑ፣ለልጅ ልጅ የሚተላለፍ ሐብት ያፍሩ፣ገንዘብዎትን ከግሽበት ይጠብቁ፤እጥፍ ድርብ ትርፍ ያግኙ!
በኢትዮጵያ የባንክ ዘርፍ ኢንቨስት በማድረግ በአማካይ ከ30 እስከ 50 ፐርሰንት(Dividend + Capital gain) ትርፍ ማግኘት ይቻላል!
ዋትሥአፕ፡
+251911248597
ቢሯችን መገናኛ ደራርቱ ሕንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 226
**********************
በፌስቡክና በቴሌግራም ይከታተሉን፡፡
https://www.facebook.com/abayaxionmarket
https://t.me/abayaxionmarket
1.3K views13:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 15:25:35
የሚሸጡ የንብ ባንክ አክሲዮኖች
ይደውሉልን! 0911248597/0940599595
******************
1. የንብ ባንክ የአክሲዮን መጠን 100,000፤ ዋጋ 135,000 ብር
2. የንብ ባንክ የአክሲዮን መጠን 300,000፤ ዋጋ 405,000 ብር
3. የንብ ባንክ የአክሲዮን መጠን 500,000፤ ዋጋ 675,000 ብር
4. የንብ ባንክ የአክሲዮን መጠን 700,000፤ ዋጋ 910,000 ብር
5. የንብ ባንክ የአክሲዮን መጠን 1,000,000፤ ዋጋ 1,300,000 ብር
6. የንብ ባንክ የአክሲዮን መጠን 2,000,000፤ ዋጋ 2,600,000 ብር
7. የንብ ባንክ አክሲዮን መጠን 3,000,000፤ ዋጋ 3,900,000 ብር
8. የንብ ባንክ የአክሲዮን መጠን 5,000,000፤ ዋጋ 6,500,000 ብር
9. የንብ ባንክ የአክሲዮን መጠን 7,000,000፤ ዋጋ 9,100,000 ብር
****************************
ሥልክ፡ 0911248597
0940599595
አክሲዮን ድርሻዎችን በመግዛት የግዙፍና አትራፊ ድርጅቶች ባለቤት ይሁኑ፣ለልጅ ልጅ የሚተላለፍ ሐብት ያፍሩ፣ገንዘብዎትን ከግሽበት ይጠብቁ፤እጥፍ ድርብ ትርፍ ያግኙ!
ዋትሥአፕ፡
+251911248597
ቢሯችን መገናኛ ደራርቱ ሕንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 226
**********************
በፌስቡክና በቴሌግራም ይከታተሉን፡፡
https://www.facebook.com/abayaxionmarket
https://t.me/abayaxionmarket
891 views12:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 15:14:15
2.9K views12:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 15:10:32
የሚሸጡ የሕብረት ባንክ አክሲዮኖች
ይደውሉልን! 0911248597
**********************
1. የሕብረት ባንክ የአክሲዮን መጠን 100,000፤ መሸጫ ዋጋ 140,000 ብር
2. የሕብረት ባንክ የአክሲዮን መጠን 300,000፤ መሸጫ ዋጋ 420,000 ብር
3. የሕብረትባንክ የአክሲዮን መጠን 500,000፤ መሸጫ ዋጋ 700,000 ብር
4. የሕብረት ባንክ የአክሲዮን መጠን 700,000፤ መሸጫ ዋጋ 980,000 ብር
5. የሕብረት ባንክ የአክሲዮን መጠን 1,000,000፤ መሸጫ ዋጋ 1,400,000 ብር
6. የሕብረት ባንክ የአክሲዮን መጠን 2,000,000፤ መሸጫ ዋጋ 2,800,000 ብር
7. የሕብረት ባንክ የአክሲዮን መጠን 3,000,000፤ መሸጫ ዋጋ 4,200,000 ብር
8. የሕብረትባንክ የአክሲዮን መጠን 5,000,000፤ መሸጫ ዋጋ 7,000,000 ብር
9. የሕብረት ባንክ የአክሲዮን መጠን 7,000,000፤ መሸጫ ዋጋ 9,800,000 ብር
10. የሕብረት ባንክ የአክሲዮን መጠን 10,000,000፤ መሸጫ ዋጋ 14,000,000 ብር
****************************
ሥልክ፡ 0911248597
0940599595
አክሲዮን ድርሻዎችን በመግዛት የግዙፍና አትራፊ ድርጅቶች ባለቤት ይሁኑ፣ለልጅ ልጅ የሚተላለፍ ሐብት ያፍሩ፣ገንዘብዎትን ከግሽበት ይጠብቁ፤እጥፍ ድርብ ትርፍ ያግኙ!
ዋትሥአፕ፡
+251911248597
ቢሯችን መገናኛ ደራርቱ ሕንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 226
***************
አገልግሎቶቻችንን በቴሌግራምና በፌስቡክ ገፆቻችን ይከታተሉ!
https://t.me/ethiostockbroker
https://www.facebook.com/ethiostockbroker/
1.8K views12:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-19 16:57:44
የሚሸጡ የዘመን ባንክ አክሲዮኖች
******************
1. ዘመን ባንክ የአክሲዮን መጠን 1,000,000፤ ዋጋ 1,500,000 ብር
2. ዘመን ባንክ የአክሲዮን መጠን 2,000,000፤ ዋጋ 3,000,000 ብር
3. ዘመን ባንክ የአክሲዮን መጠን 3,000,000፤ ዋጋ 4,500,000 ብር
4. ዘመን ባንክ የአክሲዮን መጠን 5,000,000፤ ዋጋ 7,500,000 ብር
5. ዘመን ባንክ የአክሲዮን መጠን 7,000,000፤ ዋጋ 10,500,000 ብር
6. ዘመን ባንክ የአክሲዮን መጠን 10,000,000፤ ዋጋ 15,000,000 ብር
****************************
ዘመን ባንክ ባለፈው የበጀት ዓመት ወደ 47% የተጠጋ ኧርኒንግ ፐር ሼር(EPS) አስመዝግቧል! ዘመን ባንክ ለኢትዮጵያ የባንክ ዘርፍ አዳዲስ አሰራሮችን በማስተዋወቅ ፋና ወጊ ነው፡፡
ሥልክ፡ 0911248597
0940599595
አክሲዮን ድርሻዎችን በመግዛት የግዙፍና አትራፊ ድርጅቶች ባለቤት ይሁኑ፣ለልጅ ልጅ የሚተላለፍ ሐብት ያፍሩ፣ገንዘብዎትን ከግሽበት ይጠብቁ፤እጥፍ ድርብ ትርፍ ያግኙ!
በኢትዮጵያ የባንክ ዘርፍ ኢንቨስት በማድረግ በአማካይ ከ30 እስከ 50 ፐርሰንት(Dividend + Capital gain) ትርፍ ማግኘት ይቻላል!
ዋትሥአፕ፡
+251911248597
ቢሯችን መገናኛ ደራርቱ ሕንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 226
***************
አገልግሎቶቻችንን በቴሌግራና በፌስቡክ ፆቻችን ይከታሉ!
https://t.me/ethiostockbroker
https://www.facebook.com/ethiostockbroker/
1.4K views13:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-19 16:54:51
የሚሸጡ የኦሮሚያ ሕብረት ሥራ ባንክ አክሲዮኖች
ይደውሉልን! 0911248597
************************
1. የአክሲዮን መጠን 25,000፤ መሸጫ ዋጋ 45,000 ብር
2. የአክሲዮን መጠን 50,000፤ መሸጫ ዋጋ 80,000 ብር
3. የአክሲዮን መጠን 100,000፤ መሸጫ ዋጋ 140,000 ብር
4.የአክሲዮን መጠን 200,000፤ መሸጫ ዋጋ 280,000 ብር
5 የአክሲዮን መጠን 300,000፤ መሸጫ ዋጋ 420,000 ብር
6.የአክሲዮን መጠን 400,000፤ መሸጫ ዋጋ 560,000 ብር
7.የአክሲዮን መጠን 500,000፤ መሸጫ ዋጋ 700,000 ብር
8. የአክሲዮን መጠን 1,000,000፤ መሸጫ ዋጋ 1,400,000 ብር
9. የአክሲዮን መጠን 2,000,000፤ መሸጫ ዋጋ 2,800,000 ብር
****************
ኦሮሚያ ሕብረት ሥራ ባንክ በደንበኛ ብዛት ከቀዳሚ ባንኮች የሚሰለፍ ሲሆን፣አትራፊ ከሆኑ ባንኮች ተርታ ይሰለፋል፤ እንዳያመልጥዎት የአትራፊ ባንክ ባለቤት ይሁኑ!
ሥልክ፡ 0911248597
0940599595
አክሲዮን ድርሻዎችን በመግዛት የግዙፍና አትራፊ ድርጅቶች ባለቤት ይሁኑ፣ለልጅ ልጅ የሚተላለፍ ሐብት ያፍሩ፣ገንዘብዎትን ከግሽበት ይጠብቁ፤እጥፍ ድርብ ትርፍ ያግኙ!
በኢትዮጵያ የባንክ ዘርፍ ኢንቨስት በማድረግ በአማካይ ከ30 እስከ 50 ፐርሰንት(Dividend + Capital gain) ትርፍ ማግኘት ይቻላል!
ዋትሥአፕ፡
+251911248597
ቢሯችን መገናኛ ደራርቱ ሕንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 226
********
አገልግሎቶቻችንን በቴሌግራምና በፌስቡክ ገፆቻችን ይከታተሉ!
https://t.me/ethiostockbroker
https://www.facebook.com/ethiostockbroker/
1.2K views13:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 11:24:20
3.2K views08:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 11:23:57
3.0K views08:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-16 17:27:42 በኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ ኢንቨስት እንዲያደርጉ የሚረዱ ምክንያቶች
*********************************
1. ጠንካራ ቁጥጥር የሚደረግበት ዘርፍ ሥለሆነ
የኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ ከሌሎች ዘርፎች በተሻለ መልኩ ቁጥጥርና ክትትል የሚደረግበት ዘርፍ ነው። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ በፋይናንስ ዘርፉ የተሰማሩ ተቋማት የሚያደርጉትን የንግድ እንቅስቃሴ ሕጉን የጠበቀ መሆኑን የሚቆጣጠርበት በቂ የሆነ አቅምና ልምድ ያለው ተቋም ነው። ምንም እንኳን የበዛ ክትትልና ቁጥጥር መኖሩ በዘርፉ ያለውን ፈጠራና አዳዲስ አገልግሎቶችን በተወሰነ መልኩ ቢገድበውም፣የባለ አክሲዮኖች ገንዘብ ያለአግባብ እንዳይመዘበር ትልቅ ጠቀሜታ አለው። ሥለዚህ በኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ ሐብትዎን ፈሰስ ቢያደርጉ ምንም ዓይነት የመመዝበር ስጋት የለብዎትም፤ ለዚህም ነው በአክሲዮን ከተመሰረቱ ግዙፍ ተቋማት ውስጥ የፋይናንስ ተቋማት በተሻለ የአትራፊነት ቁመና ላይ የሚገኙት፡፡
2. ብዙ ፈተናዎችን ተቋቋሞ እያደገ ያለ ዘርፍ ሥለሆነ
ብሄራዊ ባንክ እና የዘርፉ ባለሙያዎች በየጊዜው ይፋ እንደሚያደርጉት መረጃ የኢትዮጵያ የፋይናንስ ኢንዱስትሪ ሐገሪቱ ውስጥ ያሉትን ዘርፈ ብዙ ተግዳሮቶች ተቋቁሞ በጥሩ የእድገት ደረጃ ላይ ይገኛል። ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ችግሮች ተቀርፈው ሀገሪቱ ወደ ተረጋጋ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ የምትገባ ከሆነ ከዚህ በተሻለ ፍጥነት እንደሚያድግ መገመት ይቻላል፤ ስለዚህ በኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ ገንዘባችንን ፈሰስ ብናደርግ የተሻለ ትርፍ ማግኘት ይቻላል፡፡
3. ዘርፉ ሊበራሊዝ እየተደረገ በመሆኑ የበለጠ የማደግ ተሥፋ ስላለው
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በአጠቃላይና የፋይናንስ ዘርፉ ደግሞ በተለይ ባለፉት ዓመታት ዘርፈ ብዙ ማሻሻያዎች እየተደረጉለትና ሊበራላይዝ እየተደረገ ይገኛል፤ይህ ደግሞ አዳዲስ ፈጠራዎችና አገልግሎቶች ወደ ገበያ እንዲገቡና የዘርፉ ትርፍ እንዲያድግ በር ይከፍታል።
4. ካፒታል ገበያ መከፈት
ለረጅም ጊዜ ተቋርጦ የነበረው የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ወደ ሥራ ሊገባ በአዋጅ ተቋቁሞ የተለያዩ ቅድመ ሁኔታዎች እየተጠበቁ ይገኛል። የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ወደ ሥራ ሲገባ መጀመሪያ ወደ ገበያው ገብተው አክሲዮን በገበያው ይሸጣሉ ተብለው ከሚጠበቁ ተቋማት መካከል የፋይናንስ ተቋማት ግንባር ቀደም ናቸው፤ይህ ደግሞ ለባለ አክሲዮኖች የተሻለ እድል ይዞላቸው ይመጣል።
5. ገንዘባችንን ከግሽበት ለመታደግ
ገንዘባችንን ባንክ ሥናስቀምጥ የምናገኘው ትርፍ/ወለድ ከ 7% እስከ 10% ሲሆን አክሲዮኖችን በመግዛት ኢንቨስት ብናደርግ ግን ከ25% እስከ 50% ትርፍ/ወለድ እናገኛለን፡፡ በአንፃሩ የዋጋ ግሽበቱ ከ18% በላይ ሥለሆነ አክሲዮኖችን በመግዛት ሀብታችንን ከግሽበት/inflation መጠበቅ ያስችለናል፡፡

ከላይ በተዘረዘሩትና ሌሎችም ምክንያቶች በኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ ኢንቨስት ማድረግ ገንዘባችን የተሻለ ትርፍ እንዲያመጣና የግዙፍና አትራፊ ድርጅቶች ባለቤት እንድንሆን ይረዳናል።
አክሲዮን ድርሻዎችን በመግዛት የግዙፍና አትራፊ ድርጅቶች ባለቤት ይሁኑ፣ለልጅ ልጅ የሚተላለፍ ሐብት ያፍሩ፣ገንዘብዎትን ከግሽበት ይጠብቁ፤እጥፍ ድርብ ትርፍ ያግኙ!
ሥልክ፡ 0911248597
0940599595
ቢሯችን መገናኛ ደራርቱ ሕንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 226
***********************
በፌስቡክና በቴሌግራም ይከታተሉን፡፡
https://www.facebook.com/abayaxionmarket
https://t.me/abayaxionmarket
816 views14:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-15 15:25:33
የሚሸጡ የዓባይ ባንክ አክሲዮኖች
ይደውሉልን! 0911248597
*******************
1. የዓባይ ባንክ የአክሲዮን መጠን 50,000፤ መሸጫ ዋጋ 70,000 ብር
2. የዓባይ ባንክ የአክሲዮን መጠን 80,000፤ መሸጫ ዋጋ 110,000 ብር
3. የዓባይ ባንክ የአክሲዮን መጠን 100,000፤ መሸጫ ዋጋ 130,000 ብር
4. የዓባይ ባንክ የአክሲዮን መጠን 300,000፤ መሸጫ ዋጋ 390,000 ብር
5. የዓባይ ባንክ የአክሲዮን መጠን 500,000፤ መሸጫ ዋጋ 650,000 ብር
6. የዓባይ ባንክ የአክሲዮን መጠን 700,000፤ መሸጫ ዋጋ 910,000 ብር
7. የዓባይ ባንክ የአክሲዮን መጠን 1,000,000፤ መሸጫ ዋጋ 1,300,000 ብር
***************
ሥልክ፡ 0911248597
0940599595
አክሲዮን ድርሻዎችን በመግዛት የግዙፍና አትራፊ ድርጅቶች ባለቤት ይሁኑ፣ለልጅ ልጅ የሚተላለፍ ሐብት ያፍሩ፣ገንዘብዎትን ከግሽበት ይጠብቁ፤እጥፍ ድርብ ትርፍ ያግኙ!
በኢትዮጵያ የባንክ ዘርፍ ኢንቨስት በማድረግ በአማካይ ከ30 እስከ 50 ፐርሰንት(Dividend + Capital gain) ትርፍ ማግኘት ይቻላል!
ዋትሥአፕ፡
+251911248597
ቢሯችን መገናኛ ደራርቱ ሕንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 226
***************
አገልግሎቶቻችንን በቴሌግራምና በፌስቡክ ገፆቻችን ይከታተሉ!
https://t.me/ethiostockbroker
https://www.facebook.com/ethiostockbroker/
1.6K views12:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ