Get Mystery Box with random crypto!

#ሰበር ለሶስት አመታት በኤርትራ ሲሰለጥኑ የነበሩ የሱማሊያ መከላከያ ሰራዊት አባላት በዛሬው ዕለ | ሰበር ዜና ETHIOPIA

#ሰበር
ለሶስት አመታት በኤርትራ ሲሰለጥኑ የነበሩ የሱማሊያ መከላከያ ሰራዊት አባላት በዛሬው ዕለት የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂና የሱማሊያው ፕሬዝደንት ሐሰን ሼህ መሐመድ በተገኙበት ተመረቁ።
በዚህ የተነሳግብጽ እና የሱዳን ፖለቲከኞች በተለያዩ ሚዲያዎች ብስጭታቸውን እየገለፁ ይገኛሉ። "አዲሱ የሶማሊያው ፕሬዚዳንት በኤርትራ ያደረጉት የስራ ጉብኝት.....የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ፍጥነቱን ቀንሶ ቢራመድ ጥሩ ነው ከፋርማጆ ብዙ ነገር ሊማር ይገባል" በማለት ዛቻ አዘል አስተያየቶች እየሰጡ ነው።