Get Mystery Box with random crypto!

Ethio sax ኢትዮ ሳክስ 😂

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiosax — Ethio sax ኢትዮ ሳክስ 😂 E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiosax — Ethio sax ኢትዮ ሳክስ 😂
የሰርጥ አድራሻ: @ethiosax
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.40K
የሰርጥ መግለጫ

Memes are just like coffee ☕️
The darker the better 😎
Send us ur funny memes
1•ADMIN 👉 @HundaolN
.
2•For_promotion 👉 @promotionDM
.
3• our bot 👉 @ethio_memesbot

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2020-03-25 00:25:25 Our 22 channels

1 @dirty_meme

2 @sewmehoneth

3 @funnyvideodaily

4 @habeshan_memes2

5 @oro_sarcasm



6 @ethiofeker

7 @ethiosax

8 @african_memes

9 @mulesportvideos

10 @bisrat_fm_101

11 @habeshansaks





12 @ethiofriends_with_benefits

13 @ethio_gym

14 @medicalmemes

15 @ethiotroll2 & @ethiochicks

16 @ethiokissing

17 @ye90lijoch




18 @comedian_tomas

19 @ethio_highschool_life

20 @Tidar_felagiwoch

21 @ethiopian_only

22 @habeshan_times

Our 22 Channels Join them
48.1K views21:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-01-23 14:09:57 ጡዘህ ከአንደኛ ፎቅ ላይ ተፈጥፍጠህ ሰወች መጥተው ምን ተፈጥሮ ነው ሲሉህ
.
.
.
.
እኔ እንጃ እኔም አሁን ነው የመጣሁት
48.8K views11:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-01-23 14:09:31 ከሚተኛበት አልጋ አጠገብ ቻርጀር መሰኪያ እንዳለው ሰው
.
.
.
.
እድለኛ የለም።
46.6K views11:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-01-23 14:09:05 8 ሰዓት ተቀጣጥረን 9:30 ላይ መጥታ ምን ብትለኝ ጥሩ ነው
.
.
.
.
ይቅርታ ትንሽ አረፈድኩኝ አይደል
45.5K views11:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2019-12-20 03:46:53 #የሰፈራችን_ህፃን ልጅ እያለቀሰ አቡሽዬ ማነው ያስለቀሰህ ቱ በል ልምታልህ ስለው ..
.
.
አቦ ሰውዬ አትጃጃል ባይሆን ኢንዶሚ ግዛልኝ።
#ተበላሁ !!
51.8K views00:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2019-12-20 03:46:53 የሴት ልጅን ፍላጎት ማሟላት በጣም ከባድ ነው። ባንክ ዘርፈህ ብታመጣላት ለምን ዳሸን ባንክ ዘረፍክ ንግድ ባንክ ነበር የምፈልገው ትልሃለች
51.0K views00:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2019-12-20 03:46:53
#ይሄ_ልጅ_ምን_አድርጎ_ነው ይለኛል እንዴ

እህቶችህን አስተዋውቀው ካዛ ታየዋለህ
49.6K views00:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2019-12-20 03:46:53 #ሁሉም_ያልፋል አንተ ግን በኛ ሰፈር አታልፍም
48.0K views00:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2019-12-20 03:46:53 ° ° ማዘርን "የታክኪ ስጪኝ ?" ስላት

ስማ ያደለው ፌስቡክ ላይ #ማሬ_ወተቴ ብሎ መኪና ያስገዛል አንተ እዚ Telegram ላይ ሙድ እየያዝክ ትውልና እኔን የታክሲ ትለኛለህ
47.2K views00:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2019-12-20 03:46:53 እድሜ ለሙድ እንያዝ በየቀኑ እየፃፍኩ አኮ....
#ሳላስበዉ_ደራሲ_ሆንኩ
46.1K views00:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ