Get Mystery Box with random crypto!

አሜሪካ ኦሬገን!! በአሜሪካ ኦሬገን በሚደረገው የአለም አትሌትክስ ሻምፒዮና ላይ የሚሳተፉ አትሌ | Ethiorunners.com

አሜሪካ ኦሬገን!!

በአሜሪካ ኦሬገን በሚደረገው የአለም አትሌትክስ ሻምፒዮና ላይ የሚሳተፉ አትሌቶች በሚለማመዱበት ቦታ ትላት ተገኝቼ ልምድድ ሲያደርጉ ተመልክቼ ነበረ ከ800 ሜ እስከ 10,000 ሜ የተመረጡ አትሌቶች በጠቅላላ በወጣቶችና ስፖርት አካዳሚ ግቢ ሲለማመዱ ተመልክቻለሁ የተወሰኑትንም ስለምርጫው ጠይቄአቸው በሰዓታቸው ቅደም ተከተል በመመረጣቸው አብዛኛዎቹ ደስተኞች ናቸው።

በካሜራዬ ካገኘኋቸው ፎቶዎች የአራት አትሌቶች እንዲህ አይነት ድምቅ ያለ ፈገግታ አየሁ

ምን ይሆን ብዬ…

https://ethiorunner.com/?p=4935