Get Mystery Box with random crypto!

አራተኛዉ ታላቅ የአፍሪካ ሩጫ በዲሲ! አራተኛዉ ታላቅ የአፍሪካ ሩጫ በዲሲ በመጪዉ ኦክቶበር ሊ | Ethiorunners.com

አራተኛዉ ታላቅ የአፍሪካ ሩጫ በዲሲ!

አራተኛዉ ታላቅ የአፍሪካ ሩጫ በዲሲ በመጪዉ ኦክቶበር ሊካሄድ ነው። በርካታ ኢትዮጵያዊያን ኦሎምፒያኖች እና የዓለም ሻምፒዮኖች በዚህ ዝግጅት ላይ በክብር እንግዳነት ይሳተፋሉ። የ5ኪ.ሜ. ዝግጅቱን ተሳትፎ የሚያጠናቅቅ አንድ እድለኛ ተመዝጋቢ የ2022 ቶዮታ መኪና ተሸላሚ ይሆናል፡: ዋሽንግተን ዲሲ (ጁን 29፣ 2022)፤ ባለፉት አራት አመታት ፈጣን እድገት እያሳየ የመጣው ታላቅ የኣፍሪካ ሩጫ ወይም Grand African Run በፈረንጆቹ አቆጣጠር…

https://ethiorunner.com/?p=4928