Get Mystery Box with random crypto!

ውድ የገጻችን ተከታዮች፣ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ከነባሩ ሚዲያ በተጨማሪ በተለያዩ የበይ | ERA ኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር

ውድ የገጻችን ተከታዮች፣

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ከነባሩ ሚዲያ በተጨማሪ በተለያዩ የበይነ መረብ ሚዲያ አውታሮች የመንገድ አስተዳደርና ልማት መረጃዎችን ተደራሽ ለማድረግ በያዘው ዕቅድ መሰረት እስካሁን በዌብ ፖርታል፣ በፌስ ቡክ እና በቴሌግራም መረጃዎችን ተደራሽ ሲያደርግ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ አሁን ደግሞ ይፋዊ የቲዊተር አካውንት በመክፈት ለደንበኞቻችን መረጃዎችን ተደራሽ የማድረግ ሥራ እየራን ስለሆነ የቲዊተር ገጻችን ተከታይ በመሆን ቤተሰብ እንዲሆኑ ስንጋብዛችሁ በታላቅ ደስታ ነው፡፡

ለተቀናጀ የመንገድ ልማት እና ሁለንተናዊ የመንገድ ሀብት አስተዳደር ተግተን እንሰራለን!!

ዘላቂና አስተማማኝ የመንገድ መሠረተ ልማት ለበለጸገች ኢትዮጵያ!!

በተጨማሪ
› አጭር መልዕክት 8561
› ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770
› ድህረገጽ www.era.gov.et
› ፊስቡክ https://www.facebook.com/www.era.gov.et
› ቴሌግራም https://t.me/ethioroads
› ትዊተር https://twitter.com/EthiopiaRoadsAd
› ኢሜል communication@era.gov.et