Get Mystery Box with random crypto!

#ሜርሲ _ሞዴሊንግ_ማሰልጠኛ_ተቋም #ሲያሰለጥናቸዉ የቆዪትን ተማሪዎች በለዩ ሁኔታ ለሁለተ | ግጥም እና ወግ መድብል (poem)📜📜🔈

#ሜርሲ _ሞዴሊንግ_ማሰልጠኛ_ተቋም

#ሲያሰለጥናቸዉ የቆዪትን ተማሪዎች በለዩ ሁኔታ ለሁለተኛ ዙር ነሐሴ 29/2014 ዓ.ም ከቀኑ 6:00 ሰአት በEast Gate hotel በደማቅ ሁኔታ ያስመርቃል በእለቱ ታዋቂ እና አንጋፋ ሞዴሎች እንዲሁም አርቲስቶች ይገኛሉ ። የተለያዩ ፋሽን ሾዎች በተመራቂ ተማሪዎች ይቀርባል ፕሮግራማችን ላይ ተገኝተው ይህን ድንቅ ምርቃት ይታደሙ ።
#መግቢያ 150 ብር ትኬቱን ለመግዛት ከፈለጉ @tomishyee ያገኙናል