Get Mystery Box with random crypto!

አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት ቀጠሮ ይዤ ነበር ግን የቀጠሮ ቀኔ አለፈ ምን ይሻለኛል? ይህ ጥያቄ ከ | የፓስፖርት አገልግሎት (passport service)

አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት ቀጠሮ ይዤ ነበር ግን የቀጠሮ ቀኔ አለፈ ምን ይሻለኛል?

ይህ ጥያቄ ከተለመዱት መካከል አንደኛው ነው ቀጠሮ ያለፋቸው ሰዎች በአሁኑ ሰአት እየተስተናገዱ ያሉት ዘወትር አርብ ሲሆን እንደ ወረፋ አበዛዝ ዋና ቢሮው በር ላይ ተለዋጭ ቀጠሮ የሚሰጥ ይሆናል ቀጠሮ ካለፎት ተለወጭ ቀጠሮ ለማግኘት ዋናው ቢሮ መምጣት ያስፈልጋል እንጂ ኦንላይን የመዘገባችሁ ሰው ተለዋጭ ቀን መስጠት አይችልም፡፡