Get Mystery Box with random crypto!

'ልጆቼ ኑ፥ ስሙኝ፤ እግዚአብሔርን መፍራት አስተምራችኋለሁ።                         | ኦርቶዶክሳዊ ወጣት

'ልጆቼ ኑ፥ ስሙኝ፤ እግዚአብሔርን መፍራት አስተምራችኋለሁ።
              
                 መዝሙር 34፥11

በሣምንታዊ የዓርብ ጉባዔያችን እንደተለመደው ከምሽት 3፡30 ጀምሮ በቴሌግራም Voice chat ሁላችንም እንገናኝ።

የዕለቱ መርሐግብራት

ዝማሬ
ትምህርት
ከመፃሕፍት
የተሳትፎ ጥያቄዎች

ሌሎች ወንድምና እኅቶችን በመጋበዝ እንድንታደም ይሁን!

@ethiopianorthodoxyouthh
@ethiopianorthodoxyouthh