Get Mystery Box with random crypto!

የተሳትፎ ጥያቄዎች ቀድመው ለሚመልሱ 2 መላሾች የ 25 ብር ካርድ ይሸለማሉ! 1. የ 2015 ዓ | ኦርቶዶክሳዊ ወጣት



የተሳትፎ ጥያቄዎች

ቀድመው ለሚመልሱ 2 መላሾች የ 25 ብር ካርድ ይሸለማሉ!

1. የ 2015 ዓ.ም የዘመነ ጽጌ ማሕሌት ' ተፈጸመ ' መቼ ይውላል?

2.”……እምነት ያለ ሥራ  የሞተ ነው"  ያለው ሐዋርያ ማን ነው?

3.የጌታችን የመድኃኔዓለም ጥንተ በዓለ ስቅለቱ ጥቅምት 27 እንደሚከበር ይታወቃል::  የተለወጠው በዓል ( የዕለተ ስቅለቱ ተውላጥ) መቼ ይከበራል?

4. የአባታችን ተክለ ሃይማኖት ዓመታዊ በዓል ያልሆነው የቱ ነው?
ሀ) ታኅሳስ 24 
ለ) ጥቅምት 24
ሐ) ነሐሴ 24
መ) ኅዳር 24

5.“ያነከሰውም እንዲፈወስ እንጂ እንዳይናጋ፥ ለእግራችሁ ቅን መንገድ አድርጉ።”. የሚለው ጥቅስ በየትኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ውስጥ ይገኛል?

መልሱን በ @Eorthodoxbot ብቻ ይላኩ!