Get Mystery Box with random crypto!

የ Exit Exam በተመለከተ በተደጋጋሚ በጠየቃችሁን መሰረት አጣርተን መረጃ አግኝተናል። Exit | የህግ ተማሪዎች ህብረት🇪🇹

የ Exit Exam በተመለከተ
በተደጋጋሚ በጠየቃችሁን መሰረት አጣርተን መረጃ አግኝተናል።
Exit exam result will be released by next week.
ውጤቱ እስከ ሚቀጥለው ሳምንት መጨረሻ የሚለቀቅ ይሆናል።
የተፈተናችሁ በሚቀጥለው ሳምንት ጠብቁ።
አዲስ ነገር ካለ ተከታትለን የምናሳውቅ ይሆናል።

share ሼር

https://t.me/lawsocieties