Get Mystery Box with random crypto!

የህግ ተማሪዎች ህብረት🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopianlawstudentsunion — የህግ ተማሪዎች ህብረት🇪🇹
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopianlawstudentsunion — የህግ ተማሪዎች ህብረት🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopianlawstudentsunion
ምድቦች: ብድር, ግብሮች እና ህጎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.72K
የሰርጥ መግለጫ

የኢትዮጵያ የህግ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ህብረት
Ethiopian law school students Union (ELSSU)
lawschoolstudentsunion@gmail.com

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-30 19:39:28 ለተወሰነ ጊዜ (የኮንትራት ውል) የተደረገ የሥራ ውል በየጊዜዉ እየታደሰ መቆየቱ ምን ዓይነት ውጤት ያስከትላል
189 views16:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 20:39:40 ስለ ቼክ ይርጋ ጊዜ
።።።።።። ።።።።።።።
ቼክ የወጣበት ቀን ከግምት ሳይገባ በቼክ ላይ ከተፃፈው ቀን አንስቶ በሚከተሉት 6 (ስድስት) ወራት ውስጥ እንዲከፈል ባንክ መቅረብ እንዳለበት በንግድ ሕግ ቁጥር 855 ሥር ተመልክቷል፡፡

በንግድ ሕግ ቁጥር ቁጥር 881(1) ሥር ደግሞ በቼክ የሚገደዱ ሰዎች ላይ ቼኩን የተቀበለው ሰው ክስ ማቅረብ የሚችለው ቼኩን ለክፍያ ባንክ ለማቅረብ የተወሰነው ጊዜ ካለፈ ጀምሮ እስከ (6) ስድስት ወር ድረስ ነው፡፡
በመሆኑም ቼክ የተቀበለ ሰው፣ ቼክ ሰጪው ላይ የፍትሀ-ብሄር ክስ ማቅረብ የሚችለው ቼኩ ላይ ከተፃፈው ቀን አንስቶ በ 1 (አንድ) ዓመት ጊዜ ውስጥ ነው፡፡
654 views17:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 20:37:58
በ2014ዓ.ም Exit Exam (የህግ መውጫ ፈተና) ላይ ምን ይላሉ?
Anonymous Poll
19%
ደስተኛ ነኝ
23%
ቅሬታ አለኝ
10%
ምንም አይልም
8%
እንደተለመደው ነው
10%
በጣም ከባድ ነበር
35%
አስተራረሙ ችግር አለበት
15%
ምንም ማለት አልፈልግም
362 voters567 views17:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 16:39:53
954 views13:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 21:27:52 በexit exam ውጤት ቅሬታ ያላችሁ ቅሬታችሁን ለሚመለከተው አካል ለማመለከት የሚረዳችሁ ቅፅ ነው።
4.3K viewsedited  18:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 19:51:34
1.4K views16:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 21:05:19 Exit Results 2014e.c
1.8K viewsedited  18:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 16:19:26 የ Exit Exam በተመለከተ
በተደጋጋሚ በጠየቃችሁን መሰረት አጣርተን መረጃ አግኝተናል።
Exit exam result will be released by next week.
ውጤቱ እስከ ሚቀጥለው ሳምንት መጨረሻ የሚለቀቅ ይሆናል።
የተፈተናችሁ በሚቀጥለው ሳምንት ጠብቁ።
አዲስ ነገር ካለ ተከታትለን የምናሳውቅ ይሆናል።

share ሼር

https://t.me/lawsocieties
1.1K views13:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 08:41:46 #Africa Insurance Company SC# For Fresh & Exp

1 - Legal Aid
2 - Secretary/Cashier
3 - Cleaner and Mesenger
Find More Details here

https://bit.ly/3QJwHzY

Deadline - August 26/22
1.4K views05:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 16:14:09 #Commercial Bank Of Ethiopia#

1. Collateral Valuation Expert- Mechanical Engineer
2. Engineer
3. Legal Advisor
4. IS Auditor - IS Network and Infrastructure Audit
5. IS Auditor - Application System Audit
6. Senior Sanitary Engineer
7. Sanitary Engineer
8. Senior Electrical Engineer
9. Electrical Engineer
10. Mechanical Engineer
11. Architect

Interested and qualified job seekers should apply through CBE career website
(https://vacancy.cbe.com.et ) from August 24 – September 03, 2022.

For requirements and other detail information, please use the following link:
https://combanketh.et/cbeapi/uploads/EXTERNAL_VACANCY_4d7209e01c.pdf
1.3K views13:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ