Get Mystery Box with random crypto!

ሀገርኛ

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopianism12 — ሀገርኛ
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopianism12 — ሀገርኛ
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopianism12
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 241
የሰርጥ መግለጫ

ኢትዮጰያዊነት ማንንም አያከስርም!

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-09 12:47:34
48 views09:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 23:04:52
89 views20:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 10:17:24
የዛሬ ግብዣችን !
____
''...እኔ የምመኘው ዛሬ አርጄ ነገ ልታረድ፤ ዛሬ ቀምቼ ነገ ልቀማ የሚለዉ የልበደንዳናነት እምነት ተወግዶ እንዲሁም ዛሬ እንደተጠቃሁ ነገ ማጥቃት አለብኝ የሚለዉ የተጠቁት ሰዎች የመበቀል ስሜት ተወግዶ ታላቅ እርቅና ሰላም ወርዶ የነገዋ ዓለማችን ለሁሉም መልካምና ሰላማዊ ኑሮ እንድትሰጥ ነዉ።...''
~~~~~~
#አልወለድም
132 views07:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 21:31:36
ቆራጥነት ጦር ሜዳ ብቻ ሳይሆን....
145 views18:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 20:26:04
የሆነ ዕለት ...
141 views17:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 18:04:17
ካንደኛው ፌርማታ ወዳንዱ ስሻገር፥
(በእውቀቱ ስዩም)

ይፈርስ የማይመስል፥ እስከ ዘላለሙ
አምና እዚህ ቦታ ላይ ፥አንድ ሱቅ ነበረ
የሱቁ ባለቤት ሚፍታህ ነበር ስሙ፤

ሙሉቀን ሲተጋ፥ በከፊል የሚታይ፥
እንደዜና አንባቢ፥ በሱቁ መስኮት ላይ
ከወገቡ በላይ፥እየተገለጠ
ለወጭ ወራጂው፥ ፈገግታ እየሰጠ
ሸቀጥ እየሸጠ
በጋዜጣ ቅዳጅ እየጠቀለለ
በልቃቂት አምሳል እየሸበለለ
“የሁለት ብር ሱካር ፥ የብር ካምሳ ዳቦ
ጢንጥየ ቅመም
ትንሽየ ለውዝ፥የሽልንግ አሻቦ፣
ከተጠቀለለው በልቃቂት አምሳል
ድሀውም ሀብታሙም ድርሻውን ያነሳል፤

“አደራው ጥብቅ ነው ፥ዱቤም አይከለክል
ባንክ አይታመንም የሚፍታህን ያክል’
“አንደበቱ ቀና፥ መዳፎቹ ትጉ
ከቶ እንደሱ የለም የትም ቢፈልጉ"

ይሉት ነበር ሴቶች ቡና ላይ ሲያወጉ

አሁን እዚህ ቦታ ፥ረጅም ፎቅ ቆሟል
ከፊት ያለው መንገድ ባዲስ ተሰይሟል
ሚፍታህ ጎዳናው ላይ ፥ዱካውን አልጣለም
የት ይሆን አድራሻው
የሚነግረኝ የለም፥
ካንደኛው ፌርማታ ወዳንዱ ስሻገር
ከሳር ከቅጠሉ የምሰማው ነገር ፥

'የከንፈር ወዳጅህ ፥ባለፈው ተዳረች
ዘመድህ በስደት ባህር ተሻገረች
ጉልማ ታሰረ
ወንዴ ዘምቶ ቀረ
አመዴ ከሰረ
የሚል ብቻ ሆኗል
በኔ ሰውነት ውስጥ ስንት ህዋስ ከስሟል
ስንት ተስፋ ወድሟል
ስንት ስጋት ለምልሟል፥

ተጋርዶብኝ እንጂ ቀድሞ ባይታየኝ
“ደረስ ብየ ልምጣ፥ ጠብቀህ አቆየኝ”
ያልኩትን መካዱ
አደራ መብላት ነው የጊዜ ልማዱ::
153 views15:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 22:41:14
?
158 views19:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 21:02:44
በድንገት ታልቃለች
የእድሜም ባህሩ ይደርቃል

ዓለም እንደ ህልም ታልፋለች
ገላም እንደ ጨርቅ ይወልቃል ።
ይደንቃል
ጭንቀታችን ሁሉ እንዳልነበር
እንዳይረባ ~ ይዘ'ነጋል ።

ስለሚገዳደሉት የሰው ልጆች አታዝኑም ወይ?
161 viewsedited  18:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 23:10:24
189 views20:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 23:04:01
179 viewsedited  20:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ