Get Mystery Box with random crypto!

የኦርቶዶክስ ቤት

የቴሌግራም ቻናል አርማ enzemralen_lzelalem — የኦርቶዶክስ ቤት
የቴሌግራም ቻናል አርማ enzemralen_lzelalem — የኦርቶዶክስ ቤት
የሰርጥ አድራሻ: @enzemralen_lzelalem
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 605
የሰርጥ መግለጫ

ለማርያም እንዘምራለን ለዘላለም | አደራ ድንግል አንቺ ነሽ ዋሴ
ይህ ቻናል ሰለኦርቶዶክሳዊነት የምንማማርበት ቻናል ሲሆን በውስጡም
➫ ኦርቶዶክሳዊነት እና ትርጉሙን
➫ኦርቶዶክሳዊነት እና ክበረቅዱሳንን አይይዘን በስፋት የምናይበት ቻናል ነው ።
ይቀላቀሉ ሼር ያድርጉ |< ስማን ሊጠሩ ቢያጥራቸው ቃላት ክብራን ሊገልፁ አጠራቸው ቃላት >|

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-05 06:50:20
ሮባ ቲዮብን በዩቲዩብ ማግኝት እንደሚችሉ ያውቃሉ ?

እንግዳውስ ካለወቁ ከስር ያለውን ሊንክ በመጠቀም ስብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ መሆን ይችላሉ።

Watch "Roba Tube" on YouTube
https://youtube.com/channel/UCBPqJ-AFve3ticRsMiTpbOA

የተለያዩ አዝናኝ እና አስተማሪ ጥያቄዎችን በመመለስ የእውቀት አድማሶን ማስፋት ከ ፈለጉ ሮባ ቲዩብን ምርጫዎ ያድርጉ ።

ሀሳብ እና አስተያየት ካሎት @Detryuo
SHARE @ROBA_TUBE
108 views03:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 04:05:44
6 ወር ሞላን !

ላለፋት 6ወራት የተለያዩ አዝናኝ እና አስተማሪ ጥያቄዎችን ወደ እናንተ እያደረስን 1 መንፈቀ አመት አስቆጥረናል ።

እናንተም የዕውቀት አድማሶን ለማስፋት ፈልገው ሮባ ቲዮብ ን ምርጫው ሰላደረጉ ከለብ እያመሰግነኩ በቀጣይ አብሮነታችሁ ሳይለኝ ወደፊት እንደ ምንቀጥል ባለሙሉ ተስፋ ነኝ ።

ጥያቄዎቹን ወደ እናንተ የማድረሰው እኔ ሮቤል አብርሃም ነኝ አብራችሁን ቆዩ ።

ሀሳብ እና አስተያየት ካሎት ➽ @DETRYUO

አመሰግናለሁ

SHARE @ROBA_TUBE
SHARE @ROBA_TUBE
167 views01:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 13:56:29 ​​​​ሰኔ 21 ለሚከበረው የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

#ሰኔ_20_እና_21

ከእመቤታችን 33ቱ በዓላት አንዱ ነው፤ ህንጸተ ቤተክርስቲያን ይባላል።

የመጀመሪያዋ ቤተክርስቲያን የታነጸው በዛሬዋ ቀን ነው አናጺውም እራሱ ባለቤቱ ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው፤ ቦታው ፊልጰስዩስ ነው፤ ቤተክርስቲያኗ የተሰየመችው ደግሞ በእመቤታችን ስም ነው።

ጴጥሮስ፤ ዮሐንስ በርናባስና ሌሎችም ሐዋርያት በፊልጰስዩስ ተሰብስበው ሳለ ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በኪሩቤል ጀርባ ላይ ሆኖ እልፍ አእላፍ መልአክትን አስከትሎ ይወርዳል እመቤታችን በቀኙ ነበረች፤ 3 ድንጋዮችን አንስቶ ጎተታቸው እንደ ሰም ተለጠጡ እንደ ግድግዳም ሆኑ ዳግመኛም የብርሃን ምሰሶ ወረደ በሰማያዊቷ እየሩሳሌም አምሳያ አድረጎ አነጻት ሁለንተናዋም ተጠናቀቀ፤ ዳግመኛ በበነጋው ሰኔ 21 ቀን እመቤታችንን እና ቅዱሳን መልአክትን አስከትሎ ይወርዳል ቅዳሴ ቀድሶ ለሐዋርያቱ አቆረባቸው ፍጹም ደስታም ሆነ።

ከዚህ በኃላ ሐዋርያት ከጌታ እንዳዩት በዓለም ዞረው ቤተክርስቲያን አንጸዋል። ከዚያ በፊት የነበረው የነሶሎሞን ቤተ መቅደስ የአይሁድ ምኩራብ የአይሁድ ስርዓተ አምልኮ መፈጸሚያ እንጂ የአዲስ ኪዳን የቁርባንም ሆነ የጥምቀት ስርዓት መፈጸሚያ አልነበረም፤ ታዲያ ሐዋርያት የት ነበር ህዝቡን የሚያጠምቁት የሚያቆርቡት ካሉ በየሰው ቤት ነበር።

ዳግመኛ በዛሬዋ ቀን ታላቁ ነብይ ኤልሳዕ አረፈ። ይህ ነብይ በ 12 ጥማድ በሬ ሲያርስ ቴስቢያዊው ነብዩ ኤልያስ ተከተለኝ አለው ምንም ሳያቅማማ ሀብት ንብረቱን ትቶ ተከተለው፤ ኤልያስ በእሳት ሰረገላ ከማረጉ በፊት ምን እንዳደርግልህ ትፈልጋለህ ይለዋል ባንተ ላይ ያደረ ጸጋ መንፈስ ቅዱስ እጥፍ ድርብ ሆኖ ይደርቢኝ ይለዋል፤ እንደ ቃሉ ሆነለት ተደረገለት፤ ኤልያስ አንድ ሙት ሲያስነሳ ኤልሳዕ ሁለት ሙት አስነስቷል፤ ኤልያስ አንድ ጊዜ ባህር ሲከፍል ኤልሳዕ ሁለት ጊዜ ባህር ከፍሏል።

የእምቤታችንን የኤልሳዕ ጋን ይላታል ኤልሳ የመረረውን ውኃ እንዳጣፈጠ እመቤታችንም ይህን መራራ ዓለም ጌታን በመውለዷ አጣፍጣዋለች፤ የዚህ ነብይ ድንቅ ታሪኩ 2ኛ ነገስት ላይ በስፋት ተጽፏል ሰኔ 20 ቀን እረፍቱ ነው ቤተክርስቲያን የዛሬውን ቀን እመቤታችንን እና ነብዩን አስባ ትውላለች።

ከበዓሉ ያሳትፈን የእመቤታችን ምልጃና ረዳትነት አይለየን!
151 views10:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-26 23:26:57 Http://t.me/Roba_Tube
157 views20:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-17 23:00:59
ከጎንሽ ተኝቶ የማታምኝው ልጅሽ
ከውሀ ውስጥ ወድቆ ከትቦ ሲያድርብሽ
እንዴት ሁነሽ ይሆን?

ደባብሰሽ ቀባብተሽ ያለሽን አጉርሰሽ
የሸኘሽው ልጅሽ በስስት እያየሽ
ምሳ እቃውን ትቶ አንድ ጫማ አውልቆ
ውሃ ሽታ ሲሆን ከትቦ ሸምቆ
እንዴት ሁነሽ ይሆን?


ለሰዓታት እድሜ ተምሮ እስኪመለስ የማያምነው አንጀትሽ ለቀናት ሳታይው ያለበት ሳይገኝ ሲርቅብሽ ከዓይንሽ እንዴት ሁነሽ ይሆን?

ጌታ ሆይ! እባክህ ተመልከታት
በድኑን አግኝታ ቀብራ እንኳን ይውጣላት።
እግዚአብሔር ያበርታችሁ



ሁላችንም #lets_find_markon ወይም #ማርኮንን_እንፈልግ እያልን የተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎችን በመጠቀም የቻልን ፍለጋው ላይ በመሳተፍ ቤተሰቡን እናግዝ
207 views20:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-15 22:20:32 የእግዚአብሔር መልአክ ስሙ ድንቅ ነው
ለጶርዓ ሰው ለማኑሄ እንደ ነገረው
በመሰዊያው ነበልባል ውስጥ አረገ
ሀያሉ ሚካኤል ድንቅን አደረገ /2/
            ከዳን ወገን የሆነ
            በእግዚአብሔር ያመነ
            ማኑሄ የሚባል ሰው
            የጌታ መልአክ ታየው
            ሚስቱ መካን ነበረች
            ልጅንም ያልወለደች
            ሚካኤል ተገልጦላት
            በዘር ፍሬ ባረካት
የእግዚአብሔር መልአክ ስሙ ድንቅ ነው
በኦፍራ አድባር ለጌዴኦን የተገለጠው
እስራኤልን ከምድያም እጅ ታደገ
ኃያሉ ሚካኤል ድንቅን አደረገ /2/
            አንተ ጽኑ ሀያል ሰው
            እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው
            ክንድህን ላበረታ
            ተልኬያለሁ ከጌታ
            አይዞህ ጌዴኦን ያለው
            ቁርባኑን ያሻተተው
            ከእኛ ጋር ነው ሚካኤል
            ሰልፋችንን ይመራል
የእግዚአብሔር መልአክ ስሙ ድንቅ ነው
በኦርና አውድማ ሰይፍን ይዞ ቆሞ የታየው
ዳዊት በመንቀጥቀጥ ፊቱን ፈለገ
ኃያሉ ሚካኤል ድንቅን አደረገ
            በሦሥት ቀን ቸነፈር
            እንዳጥፋ ምድር
           ሰባ ሺህ ሰዎች ወድቀው
           መልአኩን በቃህ አለው
            ለምህረት ይመጣሉ
            ለመአት ይላካሉ
            ሰይፋን በአፎቱ ከቷል
            ሚካኤል ለህዝቡ ቆሟል
የእግዚአብሔር መልአክ ስሙ ድንቅ ነው
ስምኦን ጴጥሮስን ከወህኒ ቤት ገብቶ ያወጣው
የእጆቹን ሰንሰለት ፈቶ አረገ
ኃያሉ ሚካኤል ድንቅን አደረገ
            በጠባቂዎች መሃል
            ኬፋን ከእንቅልፉ አንቅቷል
            የተዘጋውን ደጃፍ
            አልተሳነውም ማለፍ
            ሚካኤል እየመራው
            ጴጥሮስ እግሩ የቀናው
            አውቆታል ልቡ በርቶ
            ዘለለ ስሙን ጠርቶ
የእግዚአብሔር መላክ ስሙ ድንቅ ነው
ለጶርዓ ሰው ለማኑሄ እንደ ነገረው
በመሰዊያው ነበልባል ውስጥ አረገ
ሀያሉ ሚካኤል ድንቅን አደረገ /2/ (2)
164 views19:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-12 14:43:29

እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ
መምህር ሄኖክ ሃይሌ
•✥• •✥•
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
❍ㅤ     ⎙ㅤ    ⌲ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
145 viewsedited  11:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-11 22:17:28 ጰራቅሊጦስ
☞ሰኔ 5 እንኳን ለበዓለ ጰራቅሊጦስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡

☞ቃል የግሪክ ሲሆን ትርጓሜው አፅናኝ መንፈስ ቅዱስ ማለት ነው፡፡ይህ በዓል ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በተነሣ በሃምሳኛው በዐረገ በአሥራኛው ቀን በድምቀት ይከበራል፡፡

☞ለሐዋርያት መንፈስ ቅዱስ የወረደው ከጠዎቱ ሦስት ላይ ነበር፡፡

☞ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለቅዱሳን ሐዋርያት በተናገረው
አምላካዊ ቃል መሠረት"ኃይልን እስክትለብሱ በኢየሩሳሌም ቆዩ" ብሏቸው ነበር

ሰዓቱ ሲደርስ የሚያጽናኑበት ብርታት የሚሆናቸው የዕውቀት፤ የኃይል መንፈስ
ቅዱስ ሰደደላቸው፡፡

☞"በዓለ ሃምሳም የተባለው ቀን በደረሰ ጊዜ ሁሉም በአንድ ልብ ሆነው አብረው
ሳሉ ድንገት እንደሚቃጠል ዐውሎ ነፋስ ከሰማይ ድምጽ መጣ በሁሉም መንፈስ
ቅዱስ ሞላባቸው መንፈስም ይናገሩ ዘንድ እንደ ሠጣቸው በሌላ ልሣኖች ይናገሩ
ጀመር"(የሐዋርያት ሥራ 2፥1-11)

☞ይህችንም ዕለት ሊቃውንት የቤተ ክርስቲያን የልደት ቀን በማለት ይጠሯታል፡፡

☞ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ "መንፈስ ቅዱስ በበዓለ ሃምሳ ባይወርድ ኖሮ
ቤተክርስቲያን በኮሰሰች ነበር"በማለት የበዓሉን ታላቅነት መስክሯል፡፡

☞" እግዚአብሔር ይላል በመጨረሻም ቀን እንዲህ ይሆናል እንዲህ ይሆናል
ሥጋ በለበሱ ሁሉ ላይ ከመንፈሴ አፈሳለሁ ወንዶችና ሴቶች ልጆችሁም ትንቢት
ይናገራሉ ጎበዞቻችሁም ራእይ ያያሉ ሽማግሌዎቻችሁ ሕልም ያልማሉ ደግሞም

በዚያች ወራት በወንዶችና በሴቶች ባሪያዎቼ ላይ ከመንፈሴ አፈሳለለሁ የሚል
ትንቢት ይናገራሉ"(ትንቢተ ኢዮኤልምዕራፍ 2ከቁጥር 28)

☞መንፈስ ቅዱስ ለምን ይወርዳል?
☞መንፈስ ቅዱስ ሊያጽናና ሊረጋጋ እንደሚወርድ በወንጌል ተነግሯል፡፡

☞"አብ በስሜ የሚልከው ግን መንፈስ ቅዱስ የሆነ አጽናኝ እርሱ ሁሉን
ያስተምራቸው እኔም እኔ የነገረሸኅችሁን ሁሉ ያሳስባችኃል፡፡(ዮሐ 14፥25)

☞ - - - እኔ ግን እውነት እነግራችኀለሁ፤ እኔ እንድሔድ ይሻላችኅል፡፡ እኔ
ባልሔድ አጽናኙ ወደ እናንተ አይመጣም፤እኔ ብሔድ ግን አርሱን እልክላችኀለሁ፡፡
(ዮሐ 16፥7)

☞ከዐረገ በኃላ መንፈስ ቅዱስ ሊያጽናናቸው እንሚመጣ ተናገረ፡፡
☞መንፈስ ቅዱስ ምሥጢር ሊገልጥ ይወርዳል፡፡

☞"የምነግራችሁ ገና ብዙ አለኝ ነገር ግን አሁን ልትሸከሙት አትችሉም ግን
እርሱ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ ወደ እውነት ሁሉ ይመራችኅል፡፡(ዮሐ
16፥12-13)

☞"እንዲህ አላቸው ወደ ዓለሙ ሁሉ ሒዱ ወንጌልን ለፍጥረት ስበኩ(ማር
16፥15)ብሎ በዓለም ሁሉ ያለውን ቋንቋ እንዲያውቁ አድርጎ ወንጌልን ለአለም
እንዲሰብኩ ልኳቸዋል፡፡

☞ለሐዋርያት መንፈስ ቅዱስ በወረደበት እለት የተለያዩ ቋንቋ ተገልጦላቸዋል፡፡
(ሐዋ 2፥3)

☞እኛም ጰራቅሊጦስ ለዋርያት መንፈስ ቅዱስ የወረደበት፤ የቤተክርስቲያን
ልጆች መሠረት የተጣለበት ቀን በመሆኑ መንፈስ ቅዱስ ያጸናን፤ ይቀድሰን፤
ምሥጢሩን ይገልጥልን ዘንድ በማሰብና በመማፀን በዓሉን እናከብራለን፡፡

(ከመድበለ ታሪክ መጽሐፍ የተወሰደ)
☞ጰራቅሊጦስ የወርቅ ሐር ግምጃ የቅዱሳን የጌጣቸው ልብስ ነው፡፡

☞ጰራቅሊጦስ የጻድቃን የባለሟል ነታቸው የራስ ወርቅ ነው፡፡

☞ጰራቅሊጦስ ሐዋርያትን በሀገሩ ሁሉ ቋንቋ ያናገረ ነው፡፡

☞ጰራቅሊጦስ ሐዲስ ወንጌልን ያስተማረ ዘንድ ጳውሎስን የጠቀሰ የሕይወት
መብረቅ ነው፡፡

☞ጰራቅሊጦስ ሐዋርያትን የወይን ጠጅ ሳይጠጡ ያሰከረ ነው፡፡

☞ጰራቅሊጦስ በጽዮን አደባባይ በቶማስ ላይ በቅዱስ ነቢይ ፊት የበራ ነው፡፡

☞ጰራቅሊጦስ ፍጹም የከበረ የአብና የወልድ የባሕርይ ሕይወት ነው፡፡

☞ጰራቅሊጦስ የማይዳሰስ የእሳት ነበልባል ነው፡፡

☞ጰራቅሊጦስ መጉደል ወይም መጨመር ሳይኖርበት በህልውናው አምላክ
ነው፡፡

☞ጰራቅሊጦስ እንደ አብና እንደ ወልድ በሰማያትና በምድር ሁሉ ላይ መንግሥቱ
የመላ ነው፡፡

☞ጰራቅሊጦስ አሸናፊ ነው ለሰማዕታት መመኪያ የተሰበሩትን የሚጠግን ነው፡፡

☞ቅድመ ዓለም ለነበረ ፍጹም አንድነቱ ለሱ ስግደት ይገባል ዛሬም ዘወትርም
ለዘላለሙ አሜን፡፡(የሀሙስ ሰይፈ ስላሴ)

☞ለእኛም ወደ አንተ የሚወሰደውን ቀናውን መንገድና የሀይማኖት ጽናቱን እና
ማስተዋል ግለጽልን፡፡

መልካም በአል
137 views19:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-11 15:18:24
እንኳን ወደ #Safaricom ኢትዮጵያ አገልግሎት በሰላም መጡ

Safaricom ኢትዮጵያ ውስጥ የሚጀምረውን አገልግሎት ለማስተዋወቅ እና የህዝብ ተደራሽነቱን ለማስፋት ያዘጋጀው #3ሺ ብር የሚያሸልም በጣም ቀላል ውድድር አዘጋጅቷል ።

በሽልማቱ ተሳታፊ ለመሆን ይህን ሊንክ ተጭነው ቡታችን ይቀላቀሉ
https://t.me/EthioSafaricombot?start=r08283651610

የተሸላሚዎችን ዝርዝር ለማየት ቻናላችን ይቀላቀሉ
https://t.me/joinchat/2By2B4WVqeUzNmI0

ይህ የእርስዎ መጋበዣ መልዕክት ነው #SHARE ወይም #FORWARD በማድረግ ውድድሩን ይቀላቀሉ ።መልካም እድል

Safaricom Ethiopia
113 views12:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-10 22:30:32 ማህደረ ጥያቄ

1ጥምቀት በስንት ዐይነት መንገድ ይፈፀማል ዘርዝሩ

በ3 1 በውኃና በመንፈስ ቅዱስፀዮሐ3:3-5
2 በእንባ
3 በደም 1ኛ ዮሐ 5:6

2 በሲዖል ያሉ ነፍሳት መቼ ተጠመቁ

በዕለተ አርብ

3 የጥምቀት ምሳሌ በብሉይ ኪዳን

ግዝረት ዘፍ 17 ፥ 14
,የኖህ መርከብ, ዘፍ 7 ፥ 1
የኦስራኤላውያን ባህረ ኤርትራን ማቋረጥ ዘፀ 14 ፥ 21

4 ከመጠመቅ በፊት የሚያስፈልጉ ነገሮች

ትምህርት : ተጠማቂው በዕድሜ ከፍ ያለ ከሆነ የክርስትናን ትምህርት የተማረ በኢየሱስ ክርስቶስ አምላክነት መድኃኒትነት ያመነ መሆን አለበት::
እምነት:መሠረት ነው::

5 ጥምቀትን የጀመረው ማን ነው በስንት ዐይነት መንገድ

መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሶስት ዐይነት መንገድ

1- በትምህርት ዮሐ 3:5

2- በትዕዛዝ ማቴ 28:9

3- በተግባር ማቴ 3
128 viewsedited  19:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ