Get Mystery Box with random crypto!

#Daily_TIps ራስክን የት ነው ያስቀመጥከው? ከራስክ ጋር ያለክ ንግግር ምንድን ነው? ስለ | Ethiopian Business Daily

#Daily_TIps
ራስክን የት ነው ያስቀመጥከው?

ከራስክ ጋር ያለክ ንግግር ምንድን ነው? ስለራስክ የሚሰማክ ስሜት ምን አይነት ነው? ሁሉም ነገር ከራስክ ጋር የተገናኘ ነው።

ሰዎች ስለሚሉክ ስለሚነግሩክ ስለሰየሙክ ነገር አትጨነቅ ከቻልክ ተወው ወይም ቀይረው ሁሉም የሰጡክ ስያሜ አንተ ስለራስክ የተሰማክ ለራስክ የነገርከው እራስክን ያስቀመጥከው ቦታ ነው።

የት ነው እራስክን ማግኘት ማየት የምትፈልገው?

የዛፍ ፍሬ የትም ብትተክለው ይበቅላል ነገር ግን ቦታውን ካልመረጥክለት ትገድበዋለክ በአንድ እቃ ላይ ብትተክለው ትንሽ ዛፍ ይሆናል ሜዳ ላይ ብትተክለው ከራሱ አልፎ ይባዛል።

አንተ የቱን መረጥክ?

Via - Kulsima
@EthiopianBusinessDaily