Get Mystery Box with random crypto!

ራይድ የታክሲ አገልግሎት ሰጪ ድርጅት የታሪፍ ማሻሻያ ማድረጉን ገለጸ ወቅታዊ የነዳጅ ጭማሪና አጠ | Ethiopian Business Daily

ራይድ የታክሲ አገልግሎት ሰጪ ድርጅት የታሪፍ ማሻሻያ ማድረጉን ገለጸ

ወቅታዊ የነዳጅ ጭማሪና አጠቃላይ ሀገራዊ ግሽበትን ታሳቢ በማድረግ ከመጭው ሰኞ May 9 ጀምሮ የሁሉም አገልግሎት ዘርፎቻችን መነሻ ከ 75 ብር ወደ 95 ብር ከፍ እንደምናደርግ በአክብሮት እንገልፃለን ሲሉ ተናግረዋል::

@EthiopianBusinessDaily