Get Mystery Box with random crypto!

#Daily_Announcement የንግድ ስራዎ ጎልቶ እንዲታይ እና አዳዲስ ደምበኞች እንዲሁም አጋሮ | Ethiopian Business Daily

#Daily_Announcement
የንግድ ስራዎ ጎልቶ እንዲታይ እና አዳዲስ ደምበኞች እንዲሁም አጋሮች ጋር ለመድረስ ተዘጋጅተዋል?

Ethiopian Business Daily ለዚህ ሁነኛ አጋር ነው! በስትራቴጂካዊ የማስታወቂያ አማራጮቻችን የንግድ ስራዎን እምቅ አቅም በማውጣት እና በሺዎች ከሚቆጠሩ የገጹ ተከታታዮች ጋር በቀጥታ ለመገናኘት ያስችልዎታል።

ለድርጅትዎ የሚከተሉትን ሰፊ የማስታወቂያ አማራጮችን ይዘንልዎ ቀርበናል፣ እነዚህም፦

Sponsored Content,
Business Promotions,
Collaborative Advertising,
Event and Job Promotions, and more.

ታዲያ ምን ይጠብቃሉ? ዛሬውኑ ከEthiopian Business Daily ጋር በመተባበር የንግድ ስራ እድገታችሁን በማስታወቂያ መፍትሄዎቻችን ወደ አዲስ ከፍታ ይውሰዱ!

ያነጋግሩን፡ @EBD_Enquiries