Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በወርቅ መግዣ ዋጋ ላይ ማሻያ አደረገ! የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በወር | Ethiopian Business Daily

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በወርቅ መግዣ ዋጋ ላይ ማሻያ አደረገ!

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በወርቅ መግዣ ዋጋ ላይ ማሻያ ማድረጉን አስታወቀ።ባንኩ በላከው መግለጫ በወርቅ ንግድ በሚታየው ህገ ወጥ ወርቅ ንግድ ምክንያት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ለባንኩ እየቀረበ ያለው የወርቅ መጠን የሚጠበቀውን ያህል አለመሆኑን አስታውቋል።

በመሆኑም ባንኩ በወርቅ መግዣ ዋጋ ላይ ከዚህ ቀደም ለአቅራቢዎች የሚከፈለው 35 በመቶ ክፍያ ቀርቶ በየዕለቱ በሚወጣው ዓለም አቀፍ ዋጋ ላይ ለአቅራቢዎች ተጨማሪ ክፍያ እንዲከፈል ወስኗል።

@Ethiopianbusinessdaily