Get Mystery Box with random crypto!

የነዳጅ ዋጋ ላይ ጭማሪ ተደረገ። በአዲስ አበባ ከተማ በነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማ | Ethiopian Business Daily

የነዳጅ ዋጋ ላይ ጭማሪ ተደረገ።

በአዲስ አበባ ከተማ በነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ መደረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

የዋጋ ማስተካከያው ከሚያዝያ 24 ቀን 2015 ሌሊት 6 ሰዓት ጀምሮ እስከ ግንቦት 30 ቀን 2015 ዓ.ም የሚቆይ መሆኑን ሚኒስቴሩ አሳውቋል።

በዚሁ መሠረት፡ -

- ቤንዚን በሊትር 69 ብር ከ43 ሳንቲም ብር

- ነጭ ናፍጣ በሊትር 71 ብር ከ08 ሳንቲም

- ኬሮሲን በሊትር 71 ብር ከ08 ሳንቲም

- የአውሮፕላን ነዳጅ በሊትር 66 ብር ከ60 ሳንቲም

- ቀላል ጥቁር ናፍጣ በሊትር 57 ብር ከ84 ሳንቲም

- ከባድ ጥቁር ናፍጣ በሊትር 56 ብር ከ50 ሳንቲም ተደርጓል።

መረጃው የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር / ኤፍቢሲ ነው።

Via - Tikvah
@EthiopianBusinessDaily